Tender Detail

Tender Details


Procurement of Electronics Equipment

Hawassa University


Tender Information

TitleProcurement of Electronics Equipment
DescriptionProcurement of purchase electric materials/የኤሌክትሪክ ቁሳቁሶች Digital test light ግዥ
Procuring EntityHawassa University
Reference NoHUU-NCB-G-0294-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-15 15:54:17
Invitation Date2026-10-14 10:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Addis Ababa to Moyale Aposto Awada, Room 1/26
Yirga Alem, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 916052762
Email: newtesfish321@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 15, Postal Code: 15

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: mandatory
  • •Vat Registration Certificate: mandatory
  • •Valid Tax Clearance Certificate: mandatory
  • •Business Organization Registration Certificate: mandatory
  • •Relevant Professional Practice Certificate: mandatory

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ ዶክመንታችሁ በግልፅ የሚታይና በዘርፉ የተሰማራችሁበት መሆን አለበት አለበለዚያ ከውድድር ውጪ ይደረጋል ::
በተጨማሪም የክፍያ ደረሰኛችሁ መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ካሽ ሪጂስተር ወይም ኪው አር ኮድ መሆን ግዴታ ነው ፡፡ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከመንግስት ተቋማት መሆን አለበት፡፡ አሸናፊው ድርጅት አዋርድ ሲሰጠው ኮሌጁ ድረስ ማቅረብ እንዳለበት እያሳሰብን የሚቀርበው በጥራት ኮሚቴዎች ተረጋግጦ ተቀባይነት ከሌለው አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ተመላሽ የሚያደርግ መሆኑን ከወዲሁ ለመግለፅ እንወዳለን መልካም እድል፡፡ጥራት መለያችን ይሁን፡፡ በተጨማሪም ኮሌጁ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ናሙና መቅረብ አለበት፡፡
Save Tender