የድሬዴዋ ከተማ ስፖርት ክለብ የ2019 በጀት ዓመት ትጥቅ የሚያቀርቡ ድርጅት ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Dire Kenema Sport Club (የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨ/ማ/ቁ/ድሬከተማ 001/19
የድሬዴዋ ከተማ ስፖርት ክለብ የ2019 በጀት ዓመት ትጥቅ የሚያቀርቡ ድርጅት ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፦
- ሎት 1/ የወንዶችና የሴት እግር ኳስ ትጥቅ
- ሎት 2/ ለባስክሌት ቡድን ትጥቅ፤እና መለዋወጫ ዕቃ
- ሎት 3/ ለቦክስ ቡድን ትጥቅ
- በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና በዘርፉ የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ጨረታ አግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሠነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም የጨረታ ሠነዱን ከድሬዴዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ሂሣብ ክፍል በአካል ወይም በወኪሎቻቸው ቀርበው በመውሰድ አስፈላጊውን ዋጋ በግልጽ ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዋናውን ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሣጥኑ ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 9፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- በጨረታ መክፈቻ ቀን የተወዳደሩበትን የትጥቅ አይነት ሳምፕል ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ በሚከተለው አድራሻ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በክለቡ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር፡- 0963691411 ወይም 0935356665 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የድሬዴዋ ከተማ ስፖርት ክለብ
✨ messages.ai_summary
Dire Kenema Sport Club seeks suppliers for sports equipment via open tender: Lot 1 men's and women's football kit, Lot 2 cycling team kit and accessories, Lot 3 boxing team kit. Bidders must hold a valid renewed business license, be registered service providers with certification, VAT-registered, tax-compliant with a TIN, and submit samples.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
