የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Gofa Industrial College (የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የ2019 ዓ.ም የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም
የ2019 ዓ.ም የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
| ሎት -1 የአውቶሞቲቭ ዲፓርትመንት እቃዎች | 100,000ብር |
| ሎት -2 የከተማ ግብርና ዲፓርትመንት እቃዎች | 100,000ብር |
| ሎት -3 የብረታ ብረት ዲፓርትመንት እቃዎች | 100,000ብር |
| ሎት -4 የኮምፒውተር ተጓዳኝ እቃዎች | 100,000ብር |
| ሎት -5 የኮንስትራክሽን ዲፓርትመንት እቃዎች | 100,000ብር |
| ሎት -6 የጋርመንት፣ ሌዘር እና ቴክስታይል ዲፓርትመንት እቃዎች | 100,000 ብር |
| ሎት -7 የፈርኒቸር ዲፓርትመንት እቃዎች | 100,000ብር |
| ሎት -8 የሆቴል ዲፓርትመንት እቃዎች | 100,000ብር |
| ሎት -9 አላቂ የጽዳት እቃዎች | 100,000ብር |
| ሎት -10 የጽህፈት መሣሪያዎች | 100,000ብር |
| ሎት -11 የህትመት ስራዎች | 50,000ብር |
ከላይ ያሉትን የግዥ አይነቶች መሰረት በማድረግ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- ለሚጫረቱበት ዘርፍ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው የሚገልጽ ማረጋገጫ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ሰርተፊኬት እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸው የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታውን ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:00 በኮሌጁ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ኮሌጁ ባስቀመጠው ሎት መሰረት ለዘርፉ በአቅራቢነት መመዝገባቸውን በማረጋገጥ ዋጋቸውን በመሙላት የፅዳት እቃዎች እና ጽህፈት መሳሪያዎች ላይ ብቻ በቅድሚያ ሳንፕል በማቅረብ በየሎቱ በፖስታ በማሸግ በግልፅ በመለየት ኦርጅናል ቴክኒካልና ፋይናንሻል እንዲሁም ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፎቶ ኮፒ ፤ሰርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ/የቀን ብዛት 60/ስልሳ/ ቀናት ብቻ ነው፡፡
- ዋጋ ሲሞላ በኮሌጁ ኦርጅናል ሰነድ ላይ መሆን አለበት፡፡
- ዋጋው ከነቫቱ መሞላት አለበት፡፡
- ጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች በጨረታ እንድትሳተፉ ከአደራጃችሁ ተቋም በኮሌጁ ስም ደብዳቤ መቅረብ አለባት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በየሎቱ በተገለጸው መሰረት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ብቻ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ውጤት በኮሌጁ ውስጥ ከተለጠፈ እና ደብዳቤ ከደረሳችሁ ቀን ጀምሮ ቅሬታ ካላችሁ በሰባት(7) ቀን ውስጥ በጽሁፍ መቅረብ አለበት፡፡
- በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅት ያሸነፈበትን ንብረት በራሱ የትራንስፖርት ወጭ በኮሌጁ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ11ኛው የስራ ቀናት 4:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በዛው ቀን በ4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጁ ላይብረሪ ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ በስራ ቀን ያልዋለ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ኮሌጁ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ እንዲሁም ከቀረቡት ዝርዝሮች ውስጥ መርጦ የመግዛትና 20 ፐርሰንት ብዛት ለመጨመር/ለመቀነስ/ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ:- ጥቃቅንን እና አነስተኛ ተደራጅታችሁ የምትወዳደሩ አቅራቢዎች በምታመርቱት ዘርፍ ወይም ለምታመርቱት ምርት ላይ 35% እድ ቫሊዩ ያለው መሆን አለበት ከዚህ ውጭ ኢምፖርት የተደረገ ዕቃዎች ላይ ከተወዳደራችሁ እንደ መደበኛ ተጫራች ሲፒኦ ማሳያዝ ይጠበቅባችኋል እንዲሁም የጨረታ ሰነዱ ላይ የተቀመጡት ተግባራዊ እንዲደረጉ፡፡
አድራሻ:- ጎፋ ካምፕ ወረዳ 5 ልዩ ስሙ የድሮ ገና ት/ቤት ከ20ቱ/ሙ/ማ/ተቋም
በአሁኑ ጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
ስልክ ቁጥር:-0114-70-41-50 እና 0114-66-61-13/12
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
✨ messages.ai_summary
Gofa Industrial College invites bids for furniture, stationery, educational/training equipment and machinery, split into 11 lots covering automotive, urban agriculture, metal, computer, construction, garment/leather/textile, furniture, hotel, cleaning, office supplies and printing. Bidders need a valid trade licence, tax and VAT registration, and supplier registration.
