በአብክመ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ በሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት ሎት1 እስቴሽነሪ ሎት፡-2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የእንስሳት የህክምና መድሀኒት" ሎት፡- 4 ፈርኒቸር የሚሰራ ሎት፡-5 ፈርኒቸር የሚገጣጠም ሎት፡-6 የቢሮ ጥግና ሎት-7 የሽንት ቤት ግንባታ ለማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ሰ/ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ቡድን
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019
በአብክመ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ በሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት ሎት1 እስቴሽነሪ ሎት፡-2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የእንስሳት የህክምና መድሀኒት" ሎት፡- 4 ፈርኒቸር የሚሰራ ሎት፡-5 ፈርኒቸር የሚገጣጠም ሎት፡-6 የቢሮ ጥግና ሎት-7 የሽንት ቤት ግንባታ ለማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም፡-
- የዘመኑ በየዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ምዝገባ፣ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል፡፡
- ግዥው 500,000(አምስት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ እና መረጃ ማቅረብ የሚችል ፡
- የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጲያ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል አንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 3 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት1 - 7 እስከ 10ኛው ቀን 11:30 ሰዓትመግዛት ይቻላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ የሚወዳደሩበት ዕቃ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ ለጽህፈት መሳሪያ 15000 ለኤሌክትሮኒክ 20000 የእንስሳት የህክምና መድሀኒት 15000 ፤ ፈርኒቸር የሚሰራ፣ 10000 ፈርኒቸር የሚገጣጠም 12000 የቢሮ ጥግና ፤ 30000 የሽንት ቤት ግንባታ 35000 በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ ቢድ ቦንድ(በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና) ሲ.ፒ.ኦ በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ በመቅረፀ ፖስታው ውስጥ አሽገ/አያይዞ/ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታ የሚወዳደሩበትን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት 1 - 7 እስከ 11ኛው ቀን 4:00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙት አንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሎት 1-7 በ11ኛው ቀን 4:00 ታሽጎ 4:30 ይከፈታል፡፡
- የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቹ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ (ማሻሻያ) ማድረግ እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ማስተካከያ ጥያቄ ካላቸው ከጨረታ መክፈቻ ጊዜ ከ 5 ቀን በፊት ለጽ/ቤቱ በደብዳቤ ማሳወቅ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማስረጃ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን
- የአሸናፊ ተጫራች ውጤቱ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው ቀን ድረስ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 10% በማቅረብ ዕቃዎችን አ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች ባሉ የፑል ንብረት ክፍሎች ለማስረከብ ውለታ መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ መክፈቻ የመጨረሻ ቀን ዝግ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይሸጋገራል፡፡
- ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ መረጃ ካስፈለገ በጽ/ቤቱ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር0913161098 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተጫራቾች መመሪያ ተያይዟል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
በአብክመ ሰ/ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የግዥና ን/አስ/ቡድን
✨ messages.ai_summary
Angot Woreda Finance Office seeks suppliers for stationery, electronics, animal medicine, furniture (manufactured and assembled), office partitions, and toilet construction for sector offices. Bidders need a valid trade license, TIN, and VAT registration if the purchase exceeds 500,000 birr.
