Tender Detail

Tender Details

  • Company Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-58-52-29
  • Websitehttps://wssf.et/
  • Deadline23 Oct 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ምድብ የማይመለስ 400 / አራት መቶ ብር ብቻ/
  • Bid Securityበየምድቡ 100,000.00 (CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 201
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Vehicle Battery , Vehicle tire

የተሽከርካሪና ሞተር ሳይክል ባትሪ፣ ጎማና የውስጥ ጎማ፣ የመካኒክ መሳሪያዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ኮምፒውተሮች ግዥ (WSSF/LP/007/2026) - ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር WSSF/LP/007/2026

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መለዋወጫዎች እና ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ምድብ/ Lot /Description
1Vehicles and Motor cycle Battery
2Tyre and Inner tube
3Mechanics & Auto Electricals Tool Trolley Box Set, Bearing for cane carts
4Motor Cycles
5Desktop computer, Printer, Scanner, Laptop
  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 400 / አራት መቶ ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ፡፡

    ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
    ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
    ለተጨማሪ መረጃ 0115585229/0115516082/0968482445 አዲስ አበባ

  2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ቴክኒካል ዶክመንት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት፣እና በየምድቡ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ) በcpo ወይም ቅድመሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ በየግዥ መጠይቁ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡
  4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛ የሥራ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ የሚጠቀስ ይሆናል፡፡
  5. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ

✨ messages.ai_summary
Wonji Shoa Sugar Factory invites bids for vehicle and motorcycle batteries, tyres and inner tubes, mechanic and auto electrical tool trolley box sets, cane cart bearings, motorcycles, desktop computers, printers, scanners and laptops, in five separate lots. Bidders need a renewed trade licence and must submit technical documents including tax clearance, VAT registration, taxpayer and supplier registration certificates.
Save Tender