በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Dire Dawa Customs Branch Office (ድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ 29/01/2019
የግልጽ ጨረታ ቁጥር 0015 ፣ 0016 - 0017 ፣ 0018/2019
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት፦
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0015/2019 በ06/02/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ አርተፊሻል ጌጣጌጥ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/ የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ የቤት መስሪያ መስተዋቶች ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0016/2019 በ13/02/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትርኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፤ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞትክስና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ጌጣጌጥ የፅህፈት የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት የፅዳት አርትፊሻል ጌጣጌጥ እና መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ የቤት መስሪያ መስተዋቶች ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0017/2019 በ20/02/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች ፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት የፅዳት እና አርቴፊሻል ጌጣጌጥ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች/የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ የቤት መስሪያ መስታውቶች ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ቁጥር OO18/2019 በ27/02/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቀ ጨምሮ፣ አሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርቴፊሻል ጌጣጌጥ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ የቤት መስሪያ መስታውቶች ፣የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሠጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል፡፡
- ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ገቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ
- በግልጽ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽንሙድአነኖ ዕቃ አወጋገድ ቢሮ በመቅረብ ብር 100 በመክፈል ሰነድ በመውሰድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 1:30 - 6:00 ከሰዓት 8፡30 እስከ ቀኑ 12:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2:00 እስከ ቀኑ 6 ሰስት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል፣ ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ሚፈጠረው ችግር የቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
- ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ድሰነኖ የሚገኘው ገቢ ነው።
- በግልጽ ጨረታ በሽያጭ የቀረቡት ኢቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
- ተጫራች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት በሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገm (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል፣
- ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 3:45 ድረስ በድሬዳዋ መድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ከጠዋቱ3:50 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩክ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው ላይ ባይገኙም ጨረታ ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች በጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን ሊቃዎች አሸናፊ ለስመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተራ ቁጥር 11 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ከፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ በተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ባለስልጣኑ መ/ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል ፣
- ለግልጽ ጨረታ ሰነድ ሳይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ሥም መሞላት አለበት፡፡
- ተጫራቹ ዋጋ ሰለጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፊደል መፃፍ አለበት ስርዝ ድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፤
- የጉምሪክ ኮምሽን ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊሉም ሆነ በሱ ሰሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0915460970 ( 0912885746) መደወል ይቻላል
