የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች እና ሞተር ሳይክሎች ግዥ (ሁለተኛ ዙር) - የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
ለሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መስሪያቤቶች ለ2019 አ/ም የበጀት ዘመን በአዲሱ የመንግስት የግዥ መዋቅር የስራ ሂደት መሰረት ግዥ ለመፈጸም እና በስራ ላይ ለማዋል እንዲቻል አገልግሎት ሊሰጡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃአይነቶች ማለትም፤
- የጽዳት እቃዎች
- የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች
- ሞተር ሳይክሎች ሲሆኑ
በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
ከላይ 1-3 የተጠቀሱትን እቃዎች አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) የመታሃራ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት - 1000060727377 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መተሃራ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ ከመተሃራ ከታማ ገንዘብ ጽቤት መግዛት ይቻላል።
- የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታዉ የሚዘጋዉ በ16ኛዉ ቀን 4፡30 ሰአት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 5፡30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመተሀራ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ዉስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ቁጥር 0222260649 ይደውሉ፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Metahara Town Administration Finance Office seeks suppliers for cleaning materials, various office chairs and tables, and motorcycles. Eligible organizations and individuals may participate. The office reserves the right to cancel the tender in part or fully if a better option is found.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
