Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ሆሳዕና ከተማ ፡ ደቡብ ክልል : ኢትዮጲያ, Phone: 0916838549
  • Website
  • Deadline18 Oct 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceየማይመለስ 300/ሦስት መቶ ብር ብቻ/
  • Bid Securityበሎት: ከብር 20,000 እስከ 50,000 (CPO፣ የባንክ ዋስትና፣ L/C ወይም ጥሬ ገንዘብ)
  • opening dateበዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Stationery Materials , Electronics Materials

የጽሕፈት መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ባነር ህትመት፣ የሻይ ቡና መስተንግዶ፣ የማስታወቂያ ሥራ እና ፈርኒቸር ግዥ (7 ሎቶች) - በሀድያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

በሀድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በሀድያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት የአላቂና ቋሚ ዕቃ ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም፡-

  • ሎት 1 የአላቂ ጽ/መሣሪያ ግዥ
  • ሎት2 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ
  • ሎት3 የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት4 የሸራ ላይ ህትመት (ባነር) ግዥ
  • ሎት5 የሻይ ቡና መስተንግዶ ግዥ
  • ሎት6 የማስታወቂያ ሥራ
  • ሎት7 የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ

የጨረታ መመሪያ፡-

  • ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገቡበት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ ግብር ከፋይነት ማስረጃ፣ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ፣ በመንግስት ግዥ ላይ መሳተፍ የሚችሉበት የአቅራቢነት ማስረጃና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ የጨረታ ሰነዱን ከሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 011 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 - 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 300/ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በሆሳዕና ከተማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል ባለፍቃዱ ወይም ህጋዊ ወኪል ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ የውክ ማስረጃ በመያዝ መግዛት ይችላሉ። የጨረታ ሰነዱ የሚሸጠዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች በተገኙበት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፣ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO/፡-

    ሎት 1. የአላቂ ጽ/መሣሪያ ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣ ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣ ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣ ሎት 4. ባነር (የሸራ ላይ ህትመት) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣ ሎት 5. የሻይ ቡና መስተንግዶ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣ ሎት 6. የማስታወቂያ ሥራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣ ሎት 7. የፈርኒቸር ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 40,000 /አርባ ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣

  • ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል፣ ሁለት ፎቶ ኮፒ፣ የተፈረመና ቀን ያለበት የጨረታ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ሞልቶ እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /CPO/፣ እያንዳንዱን በፖስታ በማሸግ በመጨረሻም በአንድ በሰም በታሸገ እናት ፖስታ ዉስጥ አስገብቶ በማሸግ የአጫራች መስሪያ ቤት ስም፣ የዕቃ ስም፣ የፓኬጅ ቁጥር እና የአቅራቢ ድርጅት ስም በፖስታዉ ላይ በመጻፍ፣ የአቅራቢ ድርጅቱን ማህተም በፖስታው ማሳረፍ፣በፖስታው ላይ ኃላፊነት በተሰጠው አካል በመፈረም በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 011 አራተኛ ፎቅ ላይ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 3፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  • በእጅ የተሞላ ኮፒ ሰነዶችን እንደ ኦርጅናል ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ውጭ ያደርጋል። የጨረታ ዋጋ በሰነድ ላይ በተዘጋጀ ቦታ ብቻ መሞላት አለበት፣
  • ሁሉም ተጫራች በጨረታ ሠነዱ እያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱን ማህተም ማሳረፍና መፈረም አለበት። ይህ ካልሆነ ከጨረታ ሂደት ውጪ ያደርጋል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ አንድ ሐሰተኛ እና የተጭበረበረ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደት ወጪ ከተደረገ በኋላ በህግ ተጠያቂ ይሆናል፡፡
  • በጨረታ ሰነድ ይዘት ላይ ቅሬታ ያለበት ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ 5 ቀን በፊት ቅሬታውን በጽሑፍ ለመስሪያ ቤቱ ኃላፊ ቢሮ ቁጥር 001 ማቅረብ ይኖርበታል፣
  • ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነድ ይዘት ላይ የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት አይኖርም፣
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የዉክልናዉን ኦርጅናል ይዞ ሲቀርቡ ይሆናል፣
  • ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ተጫራች አለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም፣
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0910097563/0916838549

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Hossana City Administration Finance Office invites bids for seven lots: stationery, electronics, cleaning supplies, banner printing, tea and coffee catering, advertising services, and furniture. Bidders must submit trade registration, renewed license, tax clearance, supplier eligibility, and VAT certificates.
Save Tender