Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ
  • Address በኢምግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጎን ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916020865
  • Website
  • Deadline22 Oct 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityከጠቅላላ ሽያጭ 2 0/0 ከባንክ በተረጋገጠ CPO
  • opening dateጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 ይታሸግና ወዲያውኑ በ9:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • Categories Office And Home Furniture , Stationery Materials , Office Equipment

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃና የጽህፈት መሣሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ተራ.ቁ 01/2019 ዓ.ም

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃና የጽህፈት መሣሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በውድድር ለመሳተፍ የሚፈልጉ

  1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድና TIN NO ቁጥር ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው፡፡
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 ይታሸግና ወዲያውኑ በ9:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  5. 15 % /VAT ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡
  6. ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነዶች ለይተው በሁለት ፖስታ በማድረግ በሰም ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. የሚቀርበው ዋጋ ከላይ የማወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ በሁኔታ ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት፡፡በተጨማሪም አሸናፊው ተጫራች የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በሀገር ውስጥ ገበያ አነስተኛ ዋጋ ላሣዩ ግዥዎች ላወጣው ጠቀላላ የውል ሁኔታዎች መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
  8. የቀረቡት የማወዳደሪያ ሃሳቦች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ፀንቶ የሚቆዩ ማስተካከያ የማይደረግባቸው መሆናቸውን እናረጋግጣለን፡፡
  9. ጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ሽያጭ 2 0/0 ከባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለበት፡፡
  10. የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በኤጀንሲው ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 3 የኤጀንሲው የግዥ ንብረት አስተዳደር ማግኘት ይቻላል፡፡
  11. ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆን በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ከዚህ የመወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ ጋር የተያያዘ የቀረበ ተጨማሪ ሠነድ የተጫራቾችን ፊርማና ማህተም ይፈልጋል፡፡

ጨረታ ሠነድ ላይ ያሉ ሁኔታዎች ከሁሉም በላይ በመወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረቢያ የቀረቡትን ሌሎች ተጨማሪ ማረጋገጫዎች ፊርማና ማህተም ካልተደረገባቸው የቀረበው ማወዳደሪያ ሀሳብ ይሠረዛል፡፡

አድራሻ፡- በኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጎን
ሀዋሳ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0916020865/0916516908

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ

✨ messages.ai_summary
The Sidama National Regional State Vital Events Registration Agency seeks to procure office supplies and stationery through open tender. Bidders must have a valid trade license, TIN, and current tax clearance, and submit a supplier registration certificate. Technical and financial documents must be sealed in two separate envelopes.
Save Tender