በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለተቋሙ የሚያገለግሉ በተለያዩ ሰባት ዓይነት ሎቶች የተገለጹትን ዝርዝር ለአንድ ዓመት የሚቆይ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሚዛን ማረሚያ ተቋም
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለተቋሙ የሚያገለግሉ በተለያዩ ሰባት ዓይነት ሎቶች የተገለጹትን ዝርዝር ለአንድ ዓመት የሚቆይ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: በዚህ መሰረት
- ሎት አንድ (1)፡- አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና ዕቃዎች
- ሎት ሁለት(2)፡- የጽዳት ዕቃዎች
- ሎቶ ሶስት(3)፡- ደንብ ልብስ
- ሎት አራት(4)፡- የመኪና እስፔር ፓርት
- ሎት አምስት(5)፡- መኪና ጥገና እጅ ዋጋ
- ሎት ስድስት(6)፡- ፈርኒቸር
- ሎት ሰባት (7)፡- ኤሌክትሮኒክስ እቃ
በዚህ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተቀመጡትን የመጫረቻ መስፈርቶችን ማሟላት አለባቸው
1ኛ ለሎት አንድ(1)፡- አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና ዕቃዎች ፡2 ሎት (6) ፈርኒቸር 3ኛ ሎት (7) ኤሌክትሮኒክስ እቃ ፡ሎት(4) የመኪና እስፔር ፓርት 10,000.00 C.P.O ማቅረብ አለበት::
2ኛ. ለሎት (2)፡- የጽዳት ዕቃዎች ሎት(3) ደንብ ልብስ ሎት (5) መኪና ጥገና እጅ ዋጋ 5,000 C.P.O ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ሠነድን ከጨረታ ጋር በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
መስፈርቶች፡-
- በዘርፉ የተመዘገበ ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
- ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NUMBER) ማቅረብ የሚችል፤
- የአቅራቢነት ምዝገባ ማቅረብ የሚችል
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም TOT ተመዝጋቢ የሆነ
- ከክፍያዉ 3% ተቀናሽ በመክፈል ፈቃደኛ የሆነ፤ ነገር ግን ሎት፤ (5) መኪና ጥገና የእጅ ዋጋ አገልግሎት ስለሆነ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ አይጠበቅበትም፡፤
- ማንኛውም ተወዳዳሪ ጨረታውን ተወዳድሮ ሲያሸንፍ የሚገኘውን ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ / C.P.O / የማቅረብ ግዴታ አለበት::
- ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሚዛን ማረሚያ ተቋም በመቅረብ ከፋይናንስ ክፍል ቢሮ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የምትጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት ቴክኒካልና ፋይናንሻሉን በአንድ በታሸገ ፖስታ በኢንቨሎፕ በማደረግ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የጠበቅበታል::
- ከሎት አምስት ውጭ የሚወዳደሩ ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ለሚጫረቱበት ጨረታ ናሙና ይዘው (አያይዘው) ማቅረብ አለባቸው::
- ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን እስከ 15/02/2019 ዓ/ም ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በቀን 16/02/2019 በሰዓት 8:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሚዛን ማረሚያ ተቋም ፋይናንስ ቢሮ/የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል:: ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በመጀመሪያው የሥራ ቀን ወይም ሰኞ የሚከፈት ይሆናል::
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ማሸነፉ በተገለፀለት በ5 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ተቋሙ በሚያዘጋጀው ውል መግባት ያሸነፈውን ጨረታ እስከ ተቋሙ ድረስ አምጥቶ የማስረከብ ግዴታ አለበት ::
ማሳሰቢያ
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ጨረታው ክፍት ሆኖ የሚቆየው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15/2/2019 ዓ/ም ጨረታው የሚከፈተው በቀን 16/2/2019 ዓ/ም
- ማንኛውም ተጫራቾች በጨረታው ላይ በሚሳተፉበት ወቀት ከላይ በቀረበው መስፈርት መሰረት የጨረታ ማሲያገናዘያ/ CPO/ ማቅረብ አለባቸ::
አድራሻ፡- ሚዛን ማረሚያ ተቋም
ሚዛን ማረሚያ ተቋም
✨ messages.ai_summary
Mizan Correctional Institution seeks a one-year national open tender for seven lots: consumable stationery, cleaning materials, uniforms, vehicle spare parts, vehicle repair labor, furniture, and electronics. Bidders must provide a valid business license, TIN, supplier registration, VAT/TOT registration, and accept a 3% deduction. Lot 5 is a service and exempt from supplier registration.
