Tender Detail

Tender Details

  • Company የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ከመገናኛ ጎሮ አደባባይ ፍሊት ስቶን ከጎሮ ሳይት ሳይደርሱ ከድልድዩ በስተቀኝ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-664855
  • Website
  • Deadline15 Oct 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ
  • Bid Securityሲፒኦ በሎት: ሎት 1-3 ብር 20,000.00 እያንዳንዳቸው; ሎት 4 ብር 10,000.00; ሎት 5-7 ብር 5,000.00 እያንዳንዳቸው
  • opening dateጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ.ም 5:00 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Cloth And Shoes

የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የኅትመት፣ የትራንስፖርት እና የኪራይ አገልግሎቶች ግዥ - ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የደንብ አልባሳትን ቋሚ ዕቃዎች እና የኅትመት የአገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የኪራይ አገልግሎቶች ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም ከሎት 1-7 ለተጠቀሱት ዕቃዎችና የአገልግሎት ግዥ ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተቀመጡትን ነጥቦች በሚገባ ተረድተው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በሎት በእያንዳንዱ ሎት በመሙላት መወዳደር ይችላሉ::

ተ.ቁሎትየግዥው ዓይነትናሙና በተመለከተየሲፒኦ መጠን በብርየመዝጊያ ቀንና ሰዓትየመክፈቻ ቀን ሰዓት
1ሎት-1የጽሕፈት መሣሪያዎች ግዥመቅረብ አለበት20,000.00ጥቅምት 5ቀን 2019 ዓ.ም 4:30 ሰዓትጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ.ም 5:00 ሰዓት
2ሎት-2የፅዳት ዕቃዎች ግዥመቅረብ አለበት20,000.00
3ሎት-3የደንብ ልብስ አልባሳት ግዥመቅረብ አለበት20,000.00
4ሎት-4የቋሚ ዕቃዎች ግዥስፔስፊኬሽን10,000.00
5ሎት-5የኅትመት አገልግሎት ግዥ-5,000.00
6ሎት-6የትራንስፖርት አገልግሎት-5,000.00
7ሎት-7የኪራይ አገልግሎቶች/ ዲኮርና ሌሎችም-5,000.00
  1. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት
    • በዘርፉ የተሰማሩ እና የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
    • የዘመኑን ግብር የከፈሉ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣
    • የግብር ከፋይ መለያ /TIN No./ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
    • በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና
    • የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የምሥክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ...ረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በመግዛት መውሰድ ይችላሉ::
  3. ከአነስተኛና ጥቃቅን ማኅበራት በአምራችነት ተደራጅታችሁ መወዳደር የምትፈልጉ ካላችሁ ካደራጃችሁ አካል በጽ/ቤት ኃላፊ የዋስትና ደብዳቤ ማስረጃ ማምጣት አለባችሁ:: የራሳቸው ምርት ካልሆነና ገዝተው ለሚያቀርቡት ዕቃ የጨረታ ሰነድ መግዣና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለጸው መሠረት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው::
  5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የተጠቀሰውን አገልግሎት የአንዱን መለኪያ ዋጋ 15% የተ.እ.ታ. ጨምሮ በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባቸው::
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን የተለያዩ ኢንቨሎፖች ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ሰነዶች ለዩይተው በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: በተጨማሪም አንድ ኮፒ በማሸግ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  7. የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2:30 እስከ 6:30 ከሰዓ... በኋላ ከ 7:30 እስከ 11:30 ሰዓት ዓርብ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 5:30 ከሰዓት በኋላ ከ 7:30 እስ... 11:30 ሰዓት ነው::
  8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ በወጣበት ማስታወቂያ መሠረት ከላይ በሰንጠረ... በተገለጸው ቀን እና ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይ... ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ ዘግይቶ የመጣ ተጫራች ተቀባይነት የለውም ::
  9. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መ... የተጠበቀ ነው::

አድራሻ:-
ከመገናኛ ጎሮ አደባባይ ፍሊት ስቶን ከጎሮ ሳይት ሳይደርሱ
ከድልድዩ በስተቀኝ ያገኙታል::
ስልክ ቁጥር 011-8-664855

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Supply of stationery, cleaning materials, uniforms, fixed assets, printing, transport, and rental services, divided into seven lots. Bidders must have a valid business license, tax clearance, TIN, VAT registration, and be registered in the government suppliers list. Samples are required for some lots.
Save Tender