Tender Detail

Tender Details

  • Company ዘማጃይ
  • Address Addis Ababa, Phone: 0965714504
  • Website
  • Deadline04 Oct 2026, 4:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 2፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት 7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁት መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ዘማጃይ


የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

ዘማጃይ ለ2 ዓመት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁት መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. የንግድ መለያ ቁጥር
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ
  4. የብቃት ማረጋገጫ (GAAP&IFRS) ኦዲት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. የAABE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት) ማቅረብ የሚችሉ፣
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ወይም የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 2፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት 7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ሙሉ መረጃችሁን ኦርጅናልና ኮፒ በመያዝ በአብነት፣ ሞላ ማሩ አካባቢ፣ ዳዌ እመደ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር ከ እንዲሁም በmagifoundation@gmail.com ማስገባት ትችላላችሁ ፡፡

አድራሻ፡-አብነት፣ ሞላ ማሩ አካባቢ፣ ዳዌ እመደ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 11

ስልክ፡-09-03-30-96-41

ዘማጃይ

✨ messages.ai_summary
Zemajay seeks an external auditor for a two-year audit of its accounts. Eligible bidders must provide a business registration certificate, renewed business license, GAAP & IFRS audit experience, and AABE registration certificate.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender