Tender Detail

Tender Details

  • Company ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address አያት ዞን 2 መንገድ 3 ላይን ኸርት ት/ቤት አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0947 00 00 02
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceFree
  • Bid SecurityNot required
  • opening date-
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የሂሳብ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ (በድጋሜ የወጣ)

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት


በድጋሜ የወጣ የውጭ ኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። የድርጅቱን የሒሳብ ሰነዶችን ኦዲት ማድረግ የሚችሉና ተገቢውን የሙያ ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ተቋማትን በመጋበዝ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  2. የቫትና የቲን ሰርተፍኬት
  3. የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና
  4. የድርጅታቸውን ፕሮፋይል በማያያዝ

የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው በታሸጉ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት /7/ ቀናት ውስጥ አያት አደባባይ አጠገብ አያት ዞን ሁለት መንገድ ሶስት [...] በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ማሳሰቢያ - ተጫራቾች ለምታቀርቡት ዋጋ ኦዲት የሚደረጉትን ሰነዶች ብዛትና ተያያዥ ጥያቄዎች ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Tora Charitable Organization seeks an external audit firm to audit its annual financial statements; this is a re-advertisement. Open to audit firms with a renewed trade licence, VAT and TIN certificates, professional certification and a company profile.
Save Tender