Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
  • Address , Phone: 0114403434
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceየጨረታ ሰነድ መግዣ ብር መጠን አልተገለጸም።
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን አልተገለፀም።
  • opening dateመስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

ኢንተርፕራይዛችን ለፈዴራል የማረሚያቤት ኮሚሽን (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply & fix Stainless steel Hand Rail works ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SE/73/2026 ግብዣ መደረጉና ጨረታውን ሰኔ 19/2018 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል፡፡

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ


የጨረታ ቁጥር DCE/SF/73/2026 መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

ኢንተርፕራይዛችን ለፈዴራል የማረሚያቤት ኮሚሽን (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply & fix Stainless steel Hand Rail works ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SE/73/2026 ግብዣ መደረጉና ጨረታውን ሰኔ 19/2018 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል፡፡ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው፡ ጨረታው መስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ይዘጋል፤ መስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ይከፈታል፤ ተጫራቾች የማጫረቻ ሠነዶቻቸውን ከጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ፡-የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ቃሊቲ ቶታል ማድያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ ውሰጥ

 የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0911171751/0913297297

E-mail  አድራሻ Info@dce-et.com

የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Supply and fix stainless steel handrail works for the Federal Prison Commission project in Addis Ababa, procured by the Defense Construction Enterprise. Bidders must submit their bid documents before the closing and opening time.
Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራ...

READ MORE