የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል
Oromia Bank
ጨረታ መሰረዙን ስለማሳወቅ
የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል አክሲዮን ማህበር ለወሰዱት ብድር በመያዣነት የተያዘው፣ በተበዳሪው ስም በካርታ ቁጥር 2541/WMMLMN/09 ተመዝግቦ በምስራቅ ወለጋ ዞን፣ ነቀምቴ ከተማ፣ 04 ቀበሌ የሚገኘው B+3+7 የሆቴል ሕንፃ በጨረታ ለመሸጥ በሪፖርተር ጋዜጣ የረቡዕ መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም ፅትም ገጽ 21 ላይ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወቃል። ሆኖም፣ ተበዳሪው ከባንኩ ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት የሐራጅ ሂደቱ እንዲቋረጥ በመወሰኑ ሐራጁ መሰረዙን እናሳውቃለን፡፡
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Oromia Bank announces the cancellation of the auction sale of a B+3+7 hotel building in Nekemte, registered under the borrower Senaif International Hotel Share Company, following an agreement between the borrower and the bank.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
