Tender Detail

Tender Details

  • Company ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግል ማህበር
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline10 Nov 2026, 1:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመነሻ ዋጋ 1% ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  • opening date02/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Categories Cargo Vehicle , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ድርጅታችን ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግል ማህበር ያገለገሉ የድርጅቱን ተሽከርካሪ በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግል ማህበር


ለመኪና ሽያጭ የወጣ ማታወቂያ

የጨረታ ቁጥር RIBG/03 ሰነድ/2019

ድርጅታችን ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግል ማህበር ያገለገሉ የድርጅቱን ተሽከርካሪ በግልጽ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

NoPlate NoItemsCountry of OriginManufacturing YearsModelC.C
13-72182ISUZUJAPAN2010NFR74L4570

በመሆኑም:-

  1. የጨረታው ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ቦሌ ማተሚያ ጀርባ ከሚገኘው የድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላሉ::
  2. ማንኛውም ተጫራች የሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም
  3. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ቀን ይቆያል
  4. የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር 1,500,000.00
  5. ጨረታው ከ01/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ተዘግቶ 02/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ጨረታው ይከፈታል::
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመነሻ ዋጋ 1% ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ :

ስልክ ቁጥር: 011-552-77-77/48-03

ሞባይል ስልክ: 09-03-32-11-11

ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግል ማህበር

✨ messages.ai_summary
Robit International Business Group is selling a used ISUZU vehicle (Japan, 2010 model, 4570cc) by open competitive bid. Bidders may not submit prices in collusion with another bidder. The company reserves the right to cancel the tender fully or partially.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender