የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ የኮንስትራክሽን አዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤
የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ የኮንስትራክሽን አዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፤
- የኮንስትራክሽን ዕቃ ማውጫና ማውረጃ ሊፍት፤ ማሽን
- ጄኔሬተሮችን
- ያላገለገሉና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ልዩ ልዩ ዕቃዎች:
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ግለሰብም ሆነ ድርጅት የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት (ከሰኞ-አርብ 2:30 ከሰዓት እስከ 10:30 ሰዓት እና ቅዳሜ ከ2.:30 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 በመክፈል መግዛትና ንብረቶችን ማየት ይቻላል።
- ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሠረት የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በ(CPO) በአድራሻችን በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ግሪክ ት/ቤት ወይም ቤቶች ልማት አጠገብ በሚገኘው አ/ማህበር ጽ/ቤት በመገኘት ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ተጫራቾች ንብረቶችን የሚገዙበትን ዋጋ በስም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
- አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ
ስልክ ቁጥር 09-76-82-82-82
09-10-50-15-74
09-12-92-39-46
የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር
✨ messages.ai_summary
Halbu Lalo Real Estate Share Company is selling new and used construction equipment, including hoists, machinery and generators, by sealed bid. Bidders must hold a valid renewed business license and be current on taxes.
