Tender Detail

Tender Details

  • Company ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ
  • Address ፊንፊኔ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 251114709028
  • Website
  • Deadline14 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 250
  • opening dateበ8ኛ ቀን ጠዋት በ4፡30 ሰዓት
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks , Agricultural Products

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) አዳማ እና 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) ስንዴ ሻሸማኔ በሚገኘው መጋዘን ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር/BGO/02/2019

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) አዳማ እና 50000 ኩ/ል(ሃምሳ ሺህ ኩንታል) ስንዴ ሻሸማኔ በሚገኘው መጋዘን ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች

  1. ለዘመኑ የታደሰ የሥራ ንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ የጽሁፍ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. ከሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት የሥራ ግብርና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነድ ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን ለማቅረብ የሚያስችል አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ለዘመኑ የታደሰ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  4. የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ብቻ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 20 ብር 250 በመክፈል መውሰድ ያለባቸው ሲሆን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
  6. ጨረታውን አሸንፈው ውሉን ሲፈርሙ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ/ የሥራ አፈጻጸም ዋስትና CPO ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ቅድሚያ ያስይዛሉ።
  7. አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር +251 114 427 770 ላይ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ - ሣሪስ አዲስ ጎማ ሆራይዘን ፋብሪካ ፊት ለፊት

ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ ፊንፊኔ

Save Tender