ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990(እደተሻሻለዉ) በተሰጠዉ ስልታን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንቭረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሰጥ ይፈልጋል።
ቡና ባንክ አ.ማ
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር ቡባ፤ሕአዳ/ሐራጅ/043/2018
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990(እደተሻሻለዉ) በተሰጠዉ ስልታን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንቭረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሰጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የንብረት አስያዠዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበዉ ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታዉ የሚከናወንበት |
ጨረታ ወጣዉ |
||||
|
ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ /ወረዳ/ጠቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ኣቶ መብራቱ ተገኝ አንተህ |
ተበዳሪ |
ቁጭ |
መኔሪያ ቤት |
አማራ ክ/ ከተማ/ መንግስት በምዕራብ ጎጃም ዞን፥ቡሬ ወረዳ ቁጭ ከተማ፥ ቀበሌ 01 የሚገኝ |
255/2011 |
200ካ/ሜ |
1,351,469.58 |
ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-5፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
|
2 |
አቶ ብርሀኑ መገናኛ ከበደ |
ወ/ሮ ትነበብ ባድማዉ ታመነ |
ሽንዲ |
መኔሪያ ቤት |
ሽንዲ ከተማ ቀበሌ 01 ስታዲየም አካባቢ የሚገኝ |
ሽማ/805መ/11 |
250ካ/ሜ |
1,755,621.97 |
ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-5፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
|
3 |
አቶ ምግባሩ ሞላ ሻነህ |
ተበዳሪ |
ቁጭ |
መኔሪያ ቤት |
አማራ ክ/ ከተማ/ መንግስት በምዕራብ ጎጃም ዞን፥ቡሬ ወረዳ ቁጭ ከተማ፥ ቀበሌ 01 የሚገኝ |
87/2010 |
200ካ/ሜ |
1,339,307.30 |
ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም |
5፡00-6፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
|
4 |
አቶ ንጉሴ ከበደ ወንድማገኝ |
ተበዳሪ |
መቀሌ |
G+1 ድርጅት |
ሑመራ ከተማ ሰቲት ወረዳ ቀበሌ03(ሁመራ መናኸሪያ አካባቢ |
ሑ/ማ/260083/ን-275/85 |
320ካ/ሜ |
7,053,500.00 |
ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም |
4፡00-5፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
|
G+2 ድርጅት |
ሑመራ ከተማ ሰቲት ወረዳ ቀበሌ03ናይል ባር አካባቢ |
ሑ/ማ/270166/02-115/85 |
279.17ካሜ |
3,155,080.01 |
ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም |
5፡00-6፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
||||
የሐራጅ ደንቦች፥
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በቡና ባንክ ኢማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራት ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኡ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ገብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲተርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል ።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፥ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጃ በሌሉበት ይካሄዳል
4. የተጫረቶች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል በሐራጁ የመጨረሻ ስላላ ደቀቀዎች የተጫራች ምዝገባ እያካሄድም።
5. የሐራጃ አሸናፊ ህዝ/ ከሚገባው ንብረት ጋር የተያያዘ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን) ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ' የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው ይከፍላል
6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ተጫራት የጨረታው አሸናራ ነው የሚባለው አሽናራነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው:
8. ጨረታው ንብረቶቹ በሚገኙባቸው የቡና ባንክ አ.ማ ቅርንጫፎ የሚካሄድ ይሆናል።
9. የባንኩን የብድር ፖሊስ እና መመሪያ መሰረት ለሚያሟሉ ተጫራቶች ባንኩ እሰከ 50% ብድር ያመቻቻል።
10. ለተጨማሪ መረጃ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ+ 011 1.58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
