Tender Detail

Tender Details

  • Company Abay Bank
  • Address , Phone: +251-11-557-07-53
  • Website
  • Deadline02 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ::
  • opening dateሕዳር 23 /2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00 — 6:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Abay Bank


የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 83/2019

ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁየተበዳሪው ስምየንብረት አስያዥ ስምየንብረቱ አድራሻየቦታው ስፋትየባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ)ቁጥርየንብረቱ አይነትየጨረታ መነሻ ዋጋጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ
አበዳሪው ቅ/ፍከተማወረዳቀበሌየቤ.ቁቀንሰዓት
1ደረጀ አምሬውኤ.ቢ. ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማዐባይባሕርዳርባሕርዳርመሸንቲ-5000 ካ/ሜ0261/12የኢንዱስትሪ ቦታ33,038,779.00ሕዳር 23 /2019 ዓ.ምጠዋት ከ4:00 — 6:00
2አለምሰገድ ካሳሁንተበዳሪውባሕርዳርባሕርዳር01660.00 ካ/ሜ49718/2019የንግድ27,169,456.00ሕዳር 23 /2019 ዓ.ምከሰዓት ከ8:00 — 10:00
3ጌታቸው ጥላሁንተበዳሪውሞጆዱላ01552.50 ካ/ሜ2834/2000የመኖሪያ3,482,665.00ሕዳር 23 /2019 ዓ.ምከሰዓት ከ8:00 — 10:00
4ይገርማል አድባሩእነ ይገርማል አድባሩመርጦ ለማርያምመርጦ ለማርያም02180 ካ/ሜ003/15/03/2012ለመኖሪያ5,569,556.00ሕዳር 23 /2019 ዓ.ምጠዋት ከ4:00 — 6:00
5በሪምፒክስ ኃ/የተ/የግ/ማሰሎሞን ሀይለልደታሁመራ041,950. ካ/ሜሑ/ማ/12937/ሰ-595/85የንግድ11,457,732.00ሕዳር 23 /2019 ዓ.ምከሰዓት ከ8:00 — 10:00
6ፀጋዬ ሙሉነህየተበዳሪውአዘናአዘና01200.00 ካ/ሜ1465/14ለመኖሪያ552,799.00ሕዳር 23 /2019 ዓ.ምጠዋት ከ4:00 — 6:00
7ቢሻው መንግስቴየተበዳሪውቁጭቁጭ02230.40 ካ/ሜ441/2011ለመኖሪያ1,555, 087.00ሕዳር 23 /2019 ዓ.ምከሰዓት ከ8:00 — 10:00
8አለሰው እንደሻውትሁኔ በላይሸንዲሸንዲ01420.00 ካ/ሜሸማ1067/መር/1ለመኖሪያ428,963.00ሕዳር 23 /2019 ዓ.ምጠዋት ከ4:00 — 6:00
9ሙሴዋ ባንቴ በላቸውየተበዳሪውሸንዲሸንዲ01175 ካ/ሜሸማ/3970/መ/C/1ለመኖሪያ614,639.00ሕዳር 23 /2019 ዓ.ምከሰዓት ከ8:00 — 10:00
10ጌታቸው ጋሻውሀይማኖት የሺመቤትአዴትአዴት01250 ካ/ሜከአገ/9434/2010የመኖሪያ340,217.00ሕዳር 23 /2019 ዓ.ምጠዋት ከ4:00 — 6:00

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል::
  2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም::
  3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል::
  4. ከተ.ቁ 1-2 ያሉት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በባሕርዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ሲሆን በተ/ቁ 3 ላይ ያለው ቤት ደግሞ በዱላ ቅርንጫፍ ውስጥ ይከሄዳል:: በተራ ቁጥር 5 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በሁመራ ቅርንጫፍ ውስጥ ሲሆን በተራ ቁጥር 4 እና ከተራ ቁጥር 6-10 የተጠቀሱት ቤቶች ጨረታ የሚካሄደው በአበዳሪ ቅርንጫፎች ውስጥ ነው::
  5. ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል::
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

✨ messages.ai_summary
Abay Bank auctions ten foreclosed properties - an industrial site, commercial houses and residential houses - in Bahir Dar, Dula, Merto Le Mariam, Humera, Azena, Kuch, Shindi and Adet.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender