Tender Detail

Tender Details

  • Company ደብረ ማርቆስ /ከ/ወ/ፍ/ቤ
  • Address ደብረ ማርቆስ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline04 Aug 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-04 09:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Land, House, Building And Warehouse Rent

የቦታ ስፋት 150 ካ/ሜትር የሆነ የ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ።

ደብረ ማርቆስ /ከ/ወ/ፍ/ቤ


የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ይዘንጋሽ ገድሌ አፈ/ተከሳሽ አቶ ሞላ ታደሰ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርክርጉዳይ በአፈ ተከሳሽ አቶ ሞላ ታደሰ ስም የተመዘገበ ቤት በደ/ማ/ከተማ ቀበሌ 08 በአዋሳኝ መንገድ ፣ ምዕራብ 3703 ሌላ ማህበር ፣ ሰሜን 3703 ሌላ ማህበር ደቡብ ምናሌ የሚያዋስኑት 150 ካ/ሜትር ቦታ ላይ መሠረቱ እና ኮለን የተጠናቀቀ ኤልሽፕ ጅምር ቤት ግንባታው 50% ያልደረሰ ስለሆነ የጨረታው አሸናፊው ግንባታውን 50% ካደረሰ በኋላ ስመንብረት የሚዞር ሆኖ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 549.508.50/አምስት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ስምንት ብር ከ50/ሳንቲም የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት 12 ቀን በኋላ ጨረታው ከሠኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በአየር ላይ ውሎ ጨረታው ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ 00 እስከ 5፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ በጨረታ ይሸጣል፡፡

ስለሆነም ከላይ የተጠቀሰውን ጅምር ቤት መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በመጀመሪያ ደረጃ ጨረታ መነሻ ዋጋውን 25% በCPO አስይዘው ያስያዙበትን ደረሰኝ ወይም /ሪሲት/ ለሀራጅ ባይ በእለቱ በማስያዝ መጫረት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ አሸናፊ መሆኑ እንደታወቀለት ደግሞ የሽያጩን ገንዘብ ጠቅላላ 75% ወዲያውኑ የማስያዝ ግዴታ ያለባቸው ሲሆን ካላስያዙ ግን ለጨረታ ማስፈፀሚያ የወጡ ልዩ ልዩ ወጭዎች ተቀንሶ ቀሪው ለመንግስት ገቢ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

 

ደ/ማ/ከ/ወ/ፍ/ቤት

Save Tender