Tender Detail

Tender Details

  • Company በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሐብሔር ችሎት ቡድን
  • Address ነቀምቴ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 091805727-
  • Website
  • Deadline02 Aug 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityአንድ አራተኛ (1/4)
  • opening date2026-08-03 09:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Land, House, Building And Warehouse Rent

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሐብሔር ችሎት ቡድን


የ1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ

የአፈጻጸም ከሳሽ ቢሊሱማ ደረጀ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሃዊ አበራ መካከል ላለው የአፈጻጸም ከርከር ጉዳይ በአሶሳ ከተማ ውስጥ የሚገኝ የአፈጻጸም ከሳሽ እና የአፋጻጸም ተከሳሽ በጋብቻ ውስጥ አብረው ያፈሩት የመኖሪያ ቤት ንብረት አዋሳኙ በምስራቅ መንጌ ሙሉቀን በምዕራብ ተመስገን መርዳሳ በሰሜን መንገድ በደቡብ በለማ አልጋን የሚዋሰን በዚች የአፋጻጸም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በግምት 2808,000 (ሁለት ሚሊዬን ስምንት መቶ ስምንት ሺህ) ብር ተገምቶ የቀረበውን መነሻ በማድረግ የየኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ እንዲካሄድ በቀን 26/10/2018 ዓ.ም እስከ 26/11/2018 ዓ.ም ለአንድ ወር በአየር ላይ ቆይቶ በቀን 27/11/2018 ዓ.ም ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ በተባለዉ ቀን የዚህን ጨረታ ግምት አንድ አራተኛ (1/4) በማስያዝ በዚህ ቤት ቦታ ጨረታው ስለሚካሄድ ይህንን ቤት መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ተወዳድራችሁ መግዛት እንደምትችሉ በመግለጽ በምስራቅ ወለጋ ዞን የነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት አዟል፡፡ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ተወዳዳሪዎች አንድ አራተኛ (1/4) ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ በውድድሩ ላይየምትሳተፉ መሆኑን የነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት አዟል፡፡

 

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍ/ብሔር ጉዳይ ችሎት

Save Tender