Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115571107
  • Websitehttps://awashbank.com/am-et/
  • Deadline29 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ)
  • opening date2026-07-29 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

 

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/

ወረዳ

 

1

ቴዎ ሶክስ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ.የተ.የግ ማህበር

ደራርቱ አደባባይ

ፍሬህይወት ሽመለስ

ለፋብሪካ የሚያገለግል ህንጻ

አዳማ

 

 

 

EMMLMA/B/Sh/

212157/2011

30,000

35,315,200

22/11/18

5:00-6:00

 

አ.አ

ን/ላፍቶ

01

01 AA000080107555

175

9,009,847

22/11/18

4:00-5:00

 

ቴዎድሮስ ተፈራ

ለመኖርያ ቤት G+2

 

2

ማርቁማ አግሮ ኢንደስትሪ ኃላ.የተ. የግ.ማህበር

ኮከብ

ትእግስት አቦማ

ለመኖርያ ቤት

አ.አ

ለሚኩራ

10

ቦሌ 10_1/56/3/13+1/

36730/250512/03

200

28,166,220

22/11/18

5:00-6:00

 

3

ወርቁ አዲሱ

ንፋስ መውጫ

ክንድዬ ጥላሁን

ለመኖርያ ቤት

ንፋስ መውጫ

 

 

01/118/948/09

200

1,000,000

22/11/18

5:00-6:00

 

4

ዳዊት ተፈሪ

ደምቢ ዶሎ

ተበዳሪው

መጋዘን

አንፊሎ

 

 

709.BMA.2001

40

124,000

22/11/18

5:00-6:00

 

5

ናኦል አለሙ

ሸኖ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ሸኖ

 

 

171/2016

200

2,014,260

23/11/18

5:00-6:00

 

6

ሰኢድ ሁሴን

ኑር

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

አዳማ

 

 

OR1300115003032

200

2,645,478

22/11/18

8:00-9:00

 

 

ማሳሰቢያ፡

1.     ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::

2.     ከላይ የመያዣ ንብረቶቹ አ.አ ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፤ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል:: ከአ.አ ውጭ ተብለው የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።

3.     ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል:: ከፍተኛ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከፍተኛ ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል::

4.     የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል::

5.     ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::

6.     ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል::

7.     ለተጨማሪ መረጃ:- ደራርቱ አደባባይ ቅርንጫፍ 022-211-69-26፣ ኮከብ ቅርንጫፍ 011-667-44-63፣ ንፋስ መውጫ ቅርንጫፍ 058-445-18-26፣ ደምቢ ዶሎ-ቅርንጫፍ 0575-55-23-33፣ ሸኖ ቅርንጫፍ 0116870774፣ ኑር ቅርንጫፍ 022-111-27-79፣ ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::

8.     ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አዋሽ ባንክ

 

Save Tender