Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline14 Jul 2026, 2:01 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityለ1ኛ ተ.ቁ 290,000 ለ2ኛ ተ.ቁ 100,000
  • opening date2026-07-14 14:30:00
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Metals And Metal Working

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኮፐር(መዳብ) እና በብረት መልክ የሚወገዱንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Electric Utility


የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ንአ/ግጨ-10/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የሚወገደው ንብረት ዓይነት

የሚገኝበት

መስኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ

የጨረታመክፈቻ

1

ኮፐር(መዳብ)

ኮተቤ

ኤሌክትሪካል ወርክ ሾፕ

በኪ.ግ

8,500

290,000

ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም

8:00

ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡00

2

 

በብረት መልክ የሚወገዱ

50,000

100,000

ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ

8:00

ሐምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡00

 

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ውድድሩ የሚከናወነው ሙሉ በሙሉ በአክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበርበፈጠሩት የማወዳደሪያ ሲስተም መተግበሪያ auction.et መሰረት መሆኑን እየገለጽን፤ መስፈርቶቹ ከዚህ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-

1.     በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ሆኖ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ወይም የታደሠ መታወቂያ ሊኖራቸው ይገባል፡፡

2.     ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ የኦከሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ በነጻ አውርደው መመልከት ይችላሉ።

3.     ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አክሽን ኢትዮጵያ አከሲየን ማህበር ጋር ቀጠሮ በማስያዝ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

4.     ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ 15% ቫትን ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው፡፡

5.    ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና(Bid Security) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስም ሲ.ፒ.ኦ. በማሰራት የአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ

1.     የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ፡፡

6.     ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች የጨረታውን ሂደት በቀጥታ (online) መከታተል ይችላሉ፡፡

7.     ተጫራቾች የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም (action.et) ላይ መመዝገብ እና መጫረት ይችላሉ።

8.     በጨረታው አሸናፊ ለምትሆኑ ተጫራቾች ለወደፊት አሸናፊነታችሁ ከሚገለፅበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የአሸነፉችሁበትን ዋጋ ሙሉውን ከፍያ ለወደፊት በምናሳውቃችሁ በተቋማችን ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የሽያጭ ውል ስምምነት የመፈጸም ግዴታ ይኖርባችኋል፤ ሆኖም ግዴታቸውን የማይወጡ ተጫራቾች ለወድድርያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. ለተቋማችን ገቢ ይደረጋል፡፡

9.     ከላይ የተጠቀሰውን እና በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጡ መመሪያዎችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ሊደረግ ይችላል፡፡

10.                        ተቋሙ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11.                        የኦከሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በስልከ መስመር09-05-11-55- በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

12.                        ንብረቶቹን በተመለከተ በስልክ ቁጥር 011-1-11-98-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE