የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለዘለቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም/SLMP/RLLP-II ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
አሲዳማ አፈር ማከሚያ ኖራ እና ጋቢዮን ሽቦ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 015/19
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለዘለቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም/SLMP/RLLP-II ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | ምድብ | ዕቃው ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | ጨረታ ማስከበሪያ | የሚታሸግበት ሰዓት | የሚከፈትበት ሰዓት |
| 1 | ሎት- 1 | የአሲዳማ አፈር ማከሚያ ኖራ | በኩንታል | 32,900 | 250,000 | 9:00 | 9:05 |
| 2 | ሎት- 2 | ጋቢዮን ሽቦ | በቁጥር | 5,800 | 64,000 | 10:00 | 10:05 |
በመሆኑም በንግድ ስራ ዘርፍ የተደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባችሁ እና ቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ::
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርባታል::
- በተጫራቾች የሚቀርባው የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ/CPO/፣ጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋሰወትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች በቢሮው ተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን 19/2/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር/ ለሰነዱ በመክፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ/ፕሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/3/2019 ዓ/ም ሎት 1/አንድ/ ከቀኑ 9:00 ሰዓት እና ሎት 2/ሁለት/ ከቀኑ 10:00 ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል::
- የጨረታው ሳጥን በ18/3/ 2019 ዓ/ም ሎት 1/አንድ/ በቀኑ 9:00 ሰዓት ተሸጎ በዕለቱ 9:05 ሰዓት እና ሎት 2/ሁለት/ 10:00 ሰዓት ተሸጎ 10:05 ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ር ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል::
መ/ቤቱ ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ለበለጠ መረጃ 046-554-1461
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት
ግብርና ቢሮ
✨ messages.ai_summary
The Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture seeks suppliers for the Sustainable Land Management Program (SLMP/RLLP-II) woredas: Lot 1 acid soil amendment lime (32,900 quintals) and Lot 2 gabion wire (5,800 units). Eligible bidders need a valid trade license, tax clearance, TIN, supplier registration, and VAT registration.
