Tender Detail

Tender Details

  • Company East African Lion Brands Manufacturing S.C. (ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ)
  • Address ቢሾፍቱ ወረዳ ዲባዩ ቀበሌ ደካ ቦራ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0926260203
  • Websitehttps://eastafricanlionbrandsmanufacturing.com/
  • Deadline12 May 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-12 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Used Items

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ አሮጌ የብረታ ብረት ስክራፖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

East African Lion Brands Manufacturing S.C. (ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ ልዩ አሮጌ የብረታ ብረት ስክራፖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የእቃ አይነቶች ዝርዝር

መጠን

1

የተለያዩ አሮጌ ብረታ ብረቶች

በምድር ሚዛን ተለክቶ በተገኘዉ

2

የተለያዩ ጋልቫናይዝድ ብረታ ብረቶች

በምድር ሚዛን ተለክቶ በተገኘዉ

3

የተለያዩ የተሰባበሩ የዲናሞ ብረቶች

በምድር ሚዛን ተለክቶ በተገኘዉ

 

ተጫራቾች ለጨረታዉ ማስከበርያ ሀምሳ ሺ ብር (50,000.00) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የአካዉንት ስም ኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ አ.ማ (East Africa Lion Brands Manufacturing S.C) ገቢ አድርገዉ ማቅረብ አለባቸዉ። የጨረታ ማስከበርያዉ ላሽናፊዉ ከሚገዛዉ እቃ ላይ ታሳቢ ሲደረግለት ለተሸናፊዉ ወድያዉ ይመለስለታል። ተጫራቾች የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ድርጅቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅርቢያ ቅፅ በ500 (አምስት መቶ) ብር በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል። የጨረታ ሳጥኑ ማክሰኞ ግንቦት 4 2018 ዓም ከቀነ በ9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 9፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢስት አፍሪካ ላየን ብራንድስ ማኒፋክቸሪንግ አክሲዮን ማህበር መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በግልፅ ይከፈታል፤ እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታውን በሚከፍትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ ቢሾፍቱ ወረዳ ዲባዩ ቀበሌ ደካ ቦራ (ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0917013050/0953606560 መደወል ይችላሉ)

ድርጅቱ

Save Tender