Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
  • Address ዱራሜ አዲሱ ሉዳ ህንጻ ላይ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911565078
  • Website
  • Deadline20 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-20 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Sport Materials And Sportswear

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 56/18

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት፡-

ተ/ቁ

የሎት ዝርዝር

የዕቃው አይነት

1

ሎት 1

የስፖርት ትጥቅ

2

ሎት 2

የጽሕፈት ዕቃዎች

 

በመሆኑም በንግድ ዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቶች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለመጫረት የሚያቀርቡት ለእያንዳንዱ ሎት ጠቅላላ ዋጋ 0.5% ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፣

•        ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል በቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 06 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

•        ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና የፋይናሻል የመጫረቻ ሰነዶችን አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በአንድ ፖስታ በማሸግ በቢሮ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቢሮ ቁጥር 06 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

•        ጨረታው በ15ኛውቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 9፡30 ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን ሳጥኑን የማሸጉም ሆነ የመከፈቱ ሥነ-ሥርዓት የሚከናወነው በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይሆናል፡፡

•        ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0916863812/0905454775

አድራሻ፡- የዱራሜ ዞን ምክር ቤት በስተጀርባ በአዲሱ ቃለሕይወት ሕንፃ ላይ

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

ዱራሜ

Save Tender