Tender Detail

Tender Details

  • Company የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118668041
  • Website
  • Deadline06 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-06 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Electronics Materials , Vehicle Battery

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶችንና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልግሎቶችንና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

የሎት ቁጥር

የአገልግሎቱ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ)

ሎት-01

የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች

5,000 ብር

ሎት-02

የደንብ ልብስ

5,000 ብር

ሎት-03

የጽዳት እቃዎች

5,000 ብር

ሎት-04

የመኪና ባትሪዎች

10,000 ብር

 

ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

1.     የአገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     የአገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.     የአገር ውስጥ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ

4.     የአገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5.     የአገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6.     የአገር ውስጥ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ከሊራንስ/ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

7.     የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የተጫራቾች የምስክር ወረቀት ያላቸው።

8.     የአገር ውስጥ ተጫራቾች የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

9.     የአገር ውስጥ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ./CPO/ ማቅረብ አለባቸው::

10. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት መገናኛ ቦሌ ከ/ከተማ ህንፃ 5ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ።

11. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው በታሸገ ኤንቬሎፕ አንድ ኦርጂናልና አንድ ኮፒ በከ/ከተማው ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ አስራ አንደኛው (11ኛው) የስራ ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ግን ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የመጀመሪያው የስራ ቀን የሚገባ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

12. ጨረታው በዚያው ቀን ከጠዋቱ በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡

13. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስረከቢያ በማስያዝና ከቡድኑ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡

14. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ሳያሟሉ በጨረታ ላይ ለመሳተፍ መሞከር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡

15. መ/ቤቱ ጠቅላላ ለጨረታው ከቀረበው ብዛት 20% ከፍና ዝቅ ብሎ የግዥ ትእዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡

16. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

17. ከዚህ በፊት በማንኛዉም ተቋም በዕቃ አቅርቦትም ሆነ በአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ምንም አይነት ጉድለት ያልታየበት፡፡

18. የጨረታ ሰነድ ሲገባ ለእያንዳንዱ ሎት ተለይቶ መግባት አለበት፡፡

19. የተወሰደው ሰነድ ከመሀሉ መቀነስም ሆነ መጨመር አይቻልም።

 

ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ቦሌ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ያነጋግሩን፡፡ ስልክ ቁጥር 0118668041 ሲፒአ ሲዘጋጅ በቦሌ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

Bole Sub city PUBLIC PULL ADMINESIHAION AND FINANCE OFFICE በሚል ይዘጋጅ።

 

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender