Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline29 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/
  • opening date2026-01-29 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Stationery Materials , Industry And Factory

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች ማለትም Yellow Balacron 70x100cm 350gm ብዛት 5,000 ቅጠል፤ Grey Balacron 70x100cm 350gm ብዛት 5,000 ቅጠል፤ Blue Balacron 70x100cm 350gm ብዛት 5,000 ቅጠል፤ Blue Manilla Paper 61x86cm 250gm ብዛት 100,000 ቅጠል፤ Ivory Board 61×86cm 250GM ብዛት 130,000 ቅጠል፤ Stiching Wire No 24 ብዛት 300 ጥቅል እና Round Bright Stiching Wire No 20 ብዛት 800 ጥቅል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 009/18

 

ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች ማለትም Yellow Balacron 70x100cm 350gm ብዛት 5,000 ቅጠል፤ Grey Balacron 70x100cm 350gm ብዛት 5,000 ቅጠል፤ Blue Balacron 70x100cm 350gm ብዛት 5,000 ቅጠል፤ Blue Manilla Paper 61x86cm 250gm ብዛት 100,000 ቅጠል፤ Ivory Board 61×86cm 250GM ብዛት 130,000 ቅጠል፤ Stiching Wire No 24 ብዛት 300 ጥቅል እና Round Bright Stiching Wire No 20 ብዛት 800 ጥቅል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ሕንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው።

ጨረታው 21/5/ 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅደመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30

ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)

Berhanena selam printing Enterprise

አዲስ አበባ

 

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

 

Save Tender