Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
  • Address ከአዲስ አበባ ወደ ቦንጋ 470 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ከሸታ ታፍ ማደያ ፊት ለፊት ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0913019105
  • Website
  • Deadline25 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-25 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Music And Music Instrument , Stationery Materials

የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ ሎት 01 የማርሽ ባንድ ሙዚቃ መሳሪያ፣ ሎት 02 ወታደራዊ ደንብ ልብስ እና ሎት 03 የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን


 

የሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ

ግ/ጨ/ቁ/001/2018ዓ.ም

 

የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ፡-

  • 1ኛ ሎት 01 የማርሽ ባንድ ሙዚቃ መሳሪያ
  • 2ኛ ሎት 02 ወታደራዊ ደንብ ልብስ
  • 3ኛ ሎት 03 የፅህፈት መሳሪያ

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-

  • የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
  • የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው፡፡
  • የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፡፡
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ያለው፡፡
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
  • የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በክፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ፡- በደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት የፖሊስ ኮሚሽን የግዥ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
  • ከአዲስ አበባ ወደ ቦንጋ 470 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ከሸታ ታፍ ማደያ ፊት ለፊት በኩል እንገኛለን።
  • ለበለጠ መረጃ በሞባይል ስልክ 0913019105 /0927814996/09174 06668/0916127079 በመደበኛ ስልክ ቁጥር 0473312379/ ደውሎ /በፅሁፍ መልዕክት መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን

 

Save Tender