Tender Detail

Tender Details


በአዲሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ማቴሪያሎችን በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በደ/ኢት/ክ/ጋሞ ዞ/ቁጭ/አልፋ/ወ/ፋጽ/ቤት


 

የሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ማቴሪያሎችን በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት-1፡- የዶዘር ማሸነሪ ኪራይ፣ ለመንገድ ከፈታ አፈር ስራ መኮናተር፤
  • ሎት2፡- የሞተር ሳይክል ግዥ
  • ሎት3፡- የቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፈርኒቸር ግዥ
  • ሎት4፦ ጣውላ ባለ-40 2 ሜትር ባለ-30 2 ሜትር ባለ 25 2 ሜትር ግዥ
  • ሎት5፡- ማገር በቢያጆ ወራጅ በቁጥር፤ ተቀባይ በቁጥር ግዥ
  • ሎት6፡- አሸዋ በቢያጆ፤ ጠጠር 02 ማሽን የተፈጨ በቢያጆ፤ የፍልጥ ድንጋይ በቢያጆ፣ የሙሌት ድንጋይ በቢያጆ
  • ሎት.7፡- የሴ/መ/ቤቶች መኪኖች ጥገና ከነ መለዋወጫ ማቅረብ፡- የእናቶች ወሊድ አምቡላንስ ኮድ-04266፡ የላንድ ኩሪዘር መኪና ታርጋ 30793፤ የቀይ መስቀል መኪና ታርጋ 02337፤ የሃይሉክስ መኪና ታር 02156 እና የፖሊስ ፓትሮል መኪና ኮድ 0401 ጥገና ማድረግ ፤

ስለሆነ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ሁሉ ተሻሽሎ በወጣው በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 70/2017 ዓ.ም

መሰረት፡-

  1. የ2018 ዓ ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  3. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ቁጥር Tin Number/ያላቸው፣
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆነበት መረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል፣
  5. ከሽያጭ ዋጋ ላይ ለመንግስት ግብር 3% ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ፣
  6. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  7. የዕቃ አቅራቢነት በኦንላይን የተመዘገቡበትን ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  8. የጨረታ ሁኔታ በአይተም ወይም በጥቅል ሊሆን ይችላል፡፡
  9. ዶዘር ማሸን ስራ እና ለመኪኖች ጥገና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  10. ዶዘር ማሸን ስራ እና ለመኪኖች ጥገና ከመንግስት መ/ቤት የመልካም ስራ አፈጻጸም ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፣
  11. ተጫራቹ ዶዘር ማሸን የግል ሊብሬ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፣
  12. የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በመለየት ኦርጂናሉንና ኮፒውን የጨረታ ሰነድ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማስገባት በሰም በታሽገው ኤንቨሎፕ ፖስታ ውስጥ በማድረግ በቁጫ አልፋ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ 5 ላይ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  13. በጨረታ ሂደት ላይ አሸናፊው የሆነ ድርጅት ከጠቅላላ ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
  14. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 አስራ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡
  15. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ወደ ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት የሚችሉ ይሆናሉ።
  16. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በጥሬ ወይም በቼክ 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ ብቻ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ C.P.O ከሚሳተፉበት ጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  17. የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው የጨረታ ማብቂያ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 10:00 ሰዓት ይሆናል፤
  18. ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፤
  19. በጨረታው አሽናፊ ድርጅት ወይም ግለሰብ ዕቃውን እስከ ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ድረስ የጫኚ አውራጅ እና የጭነት ወጪን በመሸፈን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  20. ተጫራቾች ወይም የጨረታ ወኪል ያለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አስተጓጉልም፤
  21. የ16ኛው ቀን ሰንበት ወይም በዓል ከሆነ በቀጣይ ስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፤

ማሳሰቢያ፡

  • ለዶዘር ማሽነሪ ኪራይ ሞዴል ከ2010 ዓ.ም ወዲህ ስሪት CAT D8R በአሁኑ ገበያ ያለ መሆን አለበት፤
  • ለዶዘር ማሽነሪ የጭነት ዋጋ በአከራዩ የሚሸፈን ይሆናል፣
  • የዶዘር ማሽነሪ ጨረታ አሸናፊ ድርጅት ወይም ግለሰብ በውድድሩ ካሽነፈበት በሰባት 7 ቀናት ውስጥ ለአሰሪው መ/ቤት ማሸኑን የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
  • በጨረታው አሸናፊ ድርጅት ወይም ግለሰብ የዕቃው ከጥራትና ደረጃ ዝቅ ቢል ዕቃው ቢጎድል ከተዋዋለው ከውሉ ጊዜው ቢያልፍ
  • በህግ መሠረት ለመንግስት ከገባሁት ከጠቅላላ ውል ገንዘብ ላይ 20% ያህሉን የሚደርሰውን ብር ተቀጥቼ ገንዘብ ተመላሽ ለማድረግ በፍ/ህ ቁጥር 2005 መሰረት የፀና ይሆናል፡፡
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው፣ ለበለጠ መረጃ ስልክ፡- 0926366087/0976135648/0984666189 ደውሎ ይጠይቁ።

 

በደ/ኢት/ክ/ጋሞ ዞ/ቁጭ/አልፋ/ወ/ፋጽ/ቤት

 

Save Tender

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ለአዳማ-አሰላ፣ ጨፌ ዶንሳ ፤ለአዲስ አበባ እና ሃረር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በዚህ ዘር...

READ MORE