በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሲቡ ስሬ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በወረዳው ካፒታል በጀትና በመንገድ ፈንድ ለ2018 በጀት ዘመን ከሲቁ - ጮሌ - ቃቄ፤ ስሬ -ቁኒ ቶራ፤ ጭንጊ - ወልገልቲ፣ ጨሪ፣ ስሬ - በዴሳ - ሃገሎ 00 + 00 - 12 - 500፣ ለሊሳ፣ ለሚሰራ መንገድ ለስራው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ማሸነሪዎችን ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዳምፕ ትራክ፣ ሩሎ፣ ሻወርትራክ እና ፒካፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሲቡ ስሬ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በወረዳው ካፒታል በጀትና በመንገድ ፈንድ ለ2018 በጀት ዘመን ከሲቁ - ጮሌ - ቃቄ፤ ስሬ -ቁኒ ቶራ፤ ጭንጊ - ወልገልቲ፣ ጨሪ፣ ስሬ - በዴሳ - ሃገሎ 00 + 00 - 12 - 500፣ ለሊሳ፣ ለሚሰራ መንገድ ለስራው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ማሸነሪዎችን ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዳምፕ ትራክ፣ ሩሎ፣ ሻወርትራክ እና ፒካፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን በማሟላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
- ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩ ማሽኖችን የማከራየት የ2018 የታደሠ ሕጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው መሆኑን የሚገልጽ ማሰረጃ የሚያቀርቡ፡፡
- የዘመኑን ወይንም የ2017 ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN card" ያለቸውና ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ "VAT ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ለአስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 1000 (አንድ ሺህ) ብር ከፍለው በመግዛት የዋጋ ማቅረቢያቸውን ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናንስ፣ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በሰም በማሸግ ሁሉንም በትልቅ ፖስታ በማድረግ በሰም በማሸግ በ16ተኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ እስከ 3፡30 ሰዓት ሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቾች ለማሽነሪሆቹ የሚያስፈልጉ ነዳጅ፣ ቅባት፣ ሠርቪስ፣ እንዲሁም ለማሽኑ ኦፕሬተር አበልና ደሞዝ በራሱ ወጪ የሚሸፍን።
- ተጫራቾች ለማሽኑ ኦፕሬተር እና ለሰዓት ተቆጣጣሪዎች የራሱ መጓጓዥያ ሰርቪስ ያለው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 15% ከሚያስገባው ጠቅላላ ዋጋ ላይ በቀጥታ ለስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊው ተጫራቾ የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 10% ማሲያዝ አለበት።
- አሸናፊ የሆነት ተጫራቾች ያሸነፈውን የማሺን ዓይነት በእስፔስፍኬሽኑ መሠረት እና በተባለው ጊዜ ውሰጥ ጥራቱን የጠበቀ ማሽን ለማቅረብ ማሸነፉ ከተነገረው ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመገኘት ከመ/ቤቱ ጋር ውል መፈራረም ይኖርበታል። ሆኖም በተባለው ጊዜ ውስጥ ውል ካልፈረመ ከጽ/ቤቱ ጋር ያለው ግንኙነት የሚቋረጥ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ሲመጡ የሚያከራዩትን ማሸኖች የባለቤትነት ሊብሬ ኮፒውን እና የውክልና ደብዳቤ ይዞ መቅረብ አለባቸው። ካስመዘገቡት ማሽን ውጪ የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ቢያቀርቡ ተቀባይነት የለውም፡፡
- መ/ቤቱ ያቀረበውን የሰዓት ብዛት በ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታው 15/3/2018 ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግልጽ የሚከፈት ሆኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ለመከፈት የማያግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0912001254/0915874718 ደውለው ይጠይቁ።
የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
