ድርጅታችን ግሎሪየስ ኃ/የተ/ግ ኩባንያ ጉዳት እና እንከን ያለባቸውን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አውዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
GLORIOUS Pvt.Ltd.Co. (ግሎሪየስ ኃ/የተ/ግ ኩባንያ )
ግሎሪየስ ኃ/የተ/ግ ኩባንያ
GLORIOUS Pvt.Ltd.Co.
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ጉዳት እና እንከን ያለባቸውን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አውዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም
- ተጫራቾች የታደስ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖረባቸዋል።
- ተጫራቾች ከጥቅምት 26 እስከ ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት ቃሊቲ መናኸሪያ አለፍ ብሎ ሳሎ አካባቢ ከሚገኘው መጋዘን ዕቃዎችን ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ከህዳር 1 እስከ ህዳር 3 እስከ 6 ሰዓት ባለው ጊዜ ግሎባል ኢንሹራንሽ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- አሸናፊው ተጫራች በቀጣይ ቀናት ውጤቱ ይገለፅለታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-157-67-22/011-157-66-93/011-157-67-36 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
