Tender Detail

Tender Details

በአብከመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንቡቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን፣የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የሚገኙ ያገለገሉ እቃዎችን ማለትም የግብርና መገልገያ መሳሪያዎች ታይሌጀር፣ ፔዳልፖምፕ፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንረተሮች፣ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ፣ የተለያዩ ኤሌከትሮኒከሶች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልዕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኦሮሞ ብሔረሰብ አስ/ዞን ገ/መምሪያ የጅሴ ጥሙጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2018

በመሆኑም

1. በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ የመሳተፍ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

2. ተጫራቾች የእቃዎችን አይነት ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ከጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመከፈል ከ14/2/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 29/2/2018 ዓ.ም 4፡00 ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ “በጨረታው ሰነድ ላይ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ያገኛሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ከፍያ /Cpo/ወይም በጥሬ ገንዘብ በጅ/ጥ/ወ/ገ/ፅ/ቤት ዋና ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁ.3 በመክፈልና ደረሰኝ በማስቆረጥ ማስገባት አለባቸው።

4. ማንኛውም ተጫራች ዋጋ የሞላበትን ሰነድ ዋናውን /origeal/ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በጅ/ጥ/ወ/ገ/ፅ/ቤት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በተዘጋጀው ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት 14/2/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 29/2/2018 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡

5. ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /በጅ/ጥ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 በ 29/2/2018 ዓ.ም 4፡05 ታሽጎ በዚሁ ቀን 29/2/2018 ዓ.ም 4፡30 ይከፈታል።

6. ጨረታውን በነጠላ የምናወዳድር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

7. ተጫራቾች ለሽያጭ የቀረቡ እቃዎችን በተዘጋጀው ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ላይ በተገለፀው ቦታ በትከከል መሙላት አለባቸው። ከ 14/2/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 29/2/2018 ዓ.ም 4፡00 እቃዎችን ባሉበት ቦታ በመሄድ በአካል ማየት ይችላሉ፡፡ ርከከብ የሚፈፀመው በጨረታው ላይ በተቀመጠው ቦታ ነው።

8. የጨረታ አሸናፊ የሚሆነው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች ነው፡፡

9. ተጫራቾች በፖስታቸው ላይ ስም ከእነ አያት ፈርማ እና ስልክ ቁጥር መፃፍ አለባቸው::

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033180062/37 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በኦሮሞ ብሔረሰብ አስ/ዞን ገ/መምሪያ የጅሴ ጥሙጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender