ሰሜን ንግድ እና ትራንስፖርት አ.ማ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ለቀጣይ 3 ዓመታት የሂሳብ ሪፖርቱን የውጭ ኦዲተር መድቦ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ሰሜን ንግድ እና ትራንስፖርት አ.ማ
የኦዲት ባለሙያ ጨረታ ማስታወቂያ
ሰሜን ንግድ እና ትራንስፖርት አ.ማ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ለቀጣይ 3 ዓመታት የሂሳብ ሪፖርቱን የውጭ ኦዲተር መድቦ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
- ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ እና ምዝገባ ያለው
- የሙያ ብቃት ያለው እና በሕጋዊነቱ እውቅና ለማግኘቱ በመንግሥት መመዝገቡን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የዘመኑን ግብር ከፍሎ ለ2018 በጀት ዓመት ፈቃዱን ያሳደሰ/ያሳደሰች
- በኦዲት ሥራ ቢያንስ የ3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው እና በቂ ባለሙያ ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (tin number) እና የቫት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የጨረታ ዋጋ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑም እንገልፃለን፡፡ የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት
አድራሻ፡- ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ሰሜን ማዘጋጃ S.M.SS ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ በ 09 86 35 56 49 ይደውሉ
ሰሜን ንግድ እና ትራንስፖርት አ.ማ
