Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አዲሱ ገበያ ኖክ ጀርባ የጉ/ክ/ከተማ አዲሱ ህንጻ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0921770036
  • Website
  • Deadline23 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price150.00
  • Bid Security40,000 /አርባ ሺህ ብር/
  • opening date2025-10-24 00:00:00
  • Categories Vehicle (Garage Service)

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የአገልግሎት ግዥ የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር

ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን 03/2017 ዓ.ም

 

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የአገልግሎት ግዥ የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1. የመኪና ጥገና (ሰርቪስ)

ስለዚህ በዚህ የሥራ ዘርፍ ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፣
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1. 40,000 ብር
  6. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር እያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  7. ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር ጉዳዮችና የተጫራቾችን መመሪያ የያዘ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 150.00 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/ በመግዛት 9ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ፤
  8. ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀን ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው የሚታሸግበት ቀን በ10ኛ ቀን 11፡30 ይሆናል።
  9. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የሚከፈትበት ቦታ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4
  10. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል ህጋዊ ወኪል ለመሆናቸሁ የሚገልጽ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡
  11. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
  12. ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ እያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተም ማድረግ አለበት፡፡ /VAT/ ያካተተ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መጥቀስ ይኖርበታል ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
  13. ኦርጅናል እና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ አድርጎ በማያያዝ ማስገባት ይኖርበታል፣
  14. በጨረታው ላይ የእቃውን ብዛት 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይቻላል።
  15. በውሉ ላይ 25% መጨመር ይቻላል።
  16. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  17. በበጀት ዓመቱ ሙሉውን ዓመት የዋጋ ማስተካከያ የማናደርግ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

 

ለበለጠ መረጃ፡-

አድራሻ፡- አዲሱ ገበያ ኖክ ጀርባ የጉ/ክ/ከተማ አዲሱ ህንጻ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04

በስልክ ቁጥር ፡- 0921770036 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender