Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Trading Businesses Corporation
  • Address , Phone: 011-416 73 45
  • Website
  • Deadline03 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle (Garage Service)

በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ዘርፋችን በ SUPPLY, INSTALLATION, TESTING AND COMMISSIONING OF VEHICLE FUEL LEVEL SENSORS – ለ 49 ተሸከርካሪዎቹ ለመግጠም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች  ማሳተፍ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Trading Businesses Corporation


በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር ብ.ግ.ጨ.02

‹‹  

ዘርፋችን በ SUPPLY, INSTALLATION, TESTING AND COMMISSIONING OF VEHICLE FUEL LEVEL SENSORS – ለ 49 ተሸከርካሪዎቹ ለመግጠም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች  ማሳተፍ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

  1. ፍላጎት ያላች ተጫራቾች ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር ከዚህ በታች የተያያዙትን ማያያዝ አለባቸው፡፡
    • ዋና ምዝገባ
    • የታደሰ የንግድ ፈቃድ
    • የግብር መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት
    • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት
    • ከግብር ነፃ ሰርተፊኬት
    • በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ሠርተፊኬት
    • የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
  1. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 1,00  (አንድ ሺ) ከፍለው ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የዘርፉ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር  ከሚገኘው ግዥ ክፍል ከሰኞ እሰከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30  ፤ ከሠዓት ከ 7፡30 እስከ 11፡30 ድረስ እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን፡፡
  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ሲፒኦ ወይም በባንክ የተራገገጠ (Unconditional Bank Guarantee for recognized bank) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋቱ 4፡00 ድረስ ብቻ በዘርፉ ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 17 ለዚሁ  በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ  ማስገባት አለባቸው፡፡
  1. የጨረታ መክፈቻ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  1. ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሠነዳቸውን በሠም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለየብቻ አሽገው ማስገባት አለባቸው፡፡
  1. ለበለጠ መረጃ ቃሊቲ ቆርኪ ፋብሪካ ፊትለፊት በሚገኘው የዘርፉ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 17 በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 09-18-12-09-61 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  1. የመጫረቻ ሠነዱ በእንግሊዘኛ ቋንቋ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡
  1. ዘርፉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ

Save Tender