የሁለት ደረቅ ጭነት መኪናዎች (ኤቬኮ 691M እና አይሱዚ NPR66) ጥገና - የግዮን ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ/የተ (ደጀን)
የግዮን ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ
የደረቅ ጭነት መኪና ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ
የግዮን ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ደጀን ከተማ አስተዳደር 01 ቀበሌ የሚገኝ በአሳት ቃጠሎ ጉዳት የደረሰባቸው፦
ሀ/ አንድ ጣሊያን ኤቬክ/ትራክተር የተሸ/ ሞደል 691M የደረቅ ጭነት መኪና
ለ/ አንድ ጃፓን አይሱዚ መኪና የተሸ /ሞዴል NPR66 የደረቅ ጭነት መኪና
በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለመጠገን የምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች መጫረት ትችላላችሁ፡፡ ስለሆነም በድርድሩ መሳተፍ የምትፈልጉ ተደራደሪዎች በሙሉ
- የከባድ /የመካከለኛ ጋራዥ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለውና የግብር መከፈያ መለያ ቁጥር /Tin No/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 1000.00 /አንድ ሺ ብር/ በመክፈል ከዩኒዬኑ ጽ/ቤት በስራ ሰዓት ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20/ሃያ/ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ከቀኑ እስከ 11:30 በመግዛት በድርጅቱ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ21ኛው ቀን ተጫራቾች በተገኙበት ከጠዋት 4:00 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ/CPO/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በዩኒዬኑ ጽ/ቤት ሂሳብ ክፍል በማስቆረጥ ያስቆረጠበትን ኮፒ /CPO /ከሆነ ኦርጅናሉን በዩኒዬኑ ሂሳብ ክፍል አስረክቦ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ጨረታው በአየር ላይ በዋለበ21 ቀን የህዝብ በዓል ወይም እሁድ ከሆነ በቀጣይ ቀን ጨረታው ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በዩኒዬኑ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
- ዋጋ ለማውጣት መኪናዎችን ዩኒዬኑ ጽ/ቤት ድረስ በመምጣት ማየት ይችላል፡፡
- ለመለዋወጫ የሚጠቀሙ በመኪናዎች ስሪት ኦርጅናል እቃዎች ይሆናል ፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0587761021/0587760083 /መደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ማሳሰቢያ፣ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ድርድሩን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የግዮን ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ
✨ messages.ai_summary
Repair of two fire-damaged dry cargo trucks (Italian Iveco 691M and Japanese Isuzu NPR66). Open to firms or individuals with a valid heavy/medium garage business license and TIN. Replacement parts must be original for the vehicle models. Bidders may inspect the vehicles at the union office.
