የአዲስ አበባ ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት የደንብ ልብስ፣ ሎት2 የደንብ ልብስ ስፌት ሎት 3 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 4, ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ሎት5 የስፖርት ዕቃዎች ሎት6. የዕዳት መሳሪያዎች ሎት7, የትምህርት መሳሪያዎች ሎት8 የተለያዩ መጽሐፍ እና መሳሪያዎች ሎት 9 የኤሌክትሪክ እቃዎችና ማሽነሪ ጥግና ሎት 10 የህትመት መሳሪያዎች ሎት 11 የህከምና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ) /01/2018 ዓ/ም
የአዲስ አበባ ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1, የደንብ ልብስ፣ ሎት2 የደንብ ልብስ ስፌት ሎት 3 የፅህፈት መሳሪያዎች ሎት 4, ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ሎት5 የስፖርት ዕቃዎች ሎት6. የዕዳት መሳሪያዎች ሎት7, የትምህርት መሳሪያዎች ሎት 8 የተለያዩ መጽሐፍ እና መሳሪያዎች ሎት 9 የኤሌክትሪክ እቃዎችና ማሽነሪ ጥግና ሎት 10 የህትመት መሳሪያዎች ሎት 11 የህከምና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምታሟሉ ተጫራቾች፡-
1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ እና በአቅራቢነት የተመዘገበ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
2. ለሚያቀርቧቸው ለእያንዳንዱ ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችል፡፡
3. ሰነዱ በሌላው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
4. ተጫራቾች ሙሉ ስማቸውን አድራሻቸውን እና ፊርማቸውን በትከከል መግለጽ አለባቸው፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 12,100/ለሎት.2 ብር 300/ለሎት 3 ብር 5.000/ ሰሎት 4 ብር3.500/ ለሎት 5 ብር 600/ለሎት.6 ብር 6,602.01/ ለሎ7 ብር 800.00/ ለሎት 8. ብር 800.00/ለሎት 9. ብር 700.00/ ለሎት 10. ብር 1000.00ሰሎት 11 ብር700.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ የጨረታ ሰነዶች በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ሙሉ ሰነዱን ማስገባት አለባቸው፡፡
6. ጨረታው የሚያበቃበት ጊዜ በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በነጋታው 4፡00 ሰዓት ላይ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በመንግስት ስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ የጨረታ አይነቶች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዋጋ 200.00 ብር በመከፈል ከቢሮ ቁጥር4 መውሰድ ይችላሉ።
8. ተጫራቾች ውል ከመፈረማቸው በፊት የጨረታ ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
9. አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ት/ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
10. ት/ቤቱ በጨረታው ከሚቀርቡት እቃዎች 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት አለው።
11.ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻችን፡- አዲስ አበባ ቁጥር 2 የመ/ደ/ት/ቤት ጉ/ክ/ከ/ከተማ ወረዳ 09
አባዲና ፖሊስጣቢያ ከፍ ብሎ ወደ ሩፋኤል ቤተ-ክርስቲያን መውጫ መንገደ ከሱመያ መሰናዶ አጠገብ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0922493937 / 0923241719
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ
ትምህርት ጽ/ቤት አ.አ ቁ.2 የመጀ/ደ/ት/ቤት
