Tender Detail

Tender Details


በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በወረዳው ለሚገኙ መንግስት መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት የሚውሉ

  • የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች እና የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች
  • ኤሌክትሮኒክስ እና የፅዳት ዕቃዎች
  • ሞተር ሳይክል /የተለያዩ ሞዴሎች/፣ ጀነሬተሮች
  • የመኪናና የሞተር ሳይክሎች ጎማ ከነ ካለማዳሪያዎቻቸው
  • የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ መሳሪዎች
  • ሌሎች መሣሪያዎች በወረዳው ለሚገኙ መንግስት መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።
  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደስ ማስረጃ ማቅረብና የዘመኑን ግብር የከፈለ።
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  3. የሚያሸንፉበት የዕቃ ዋጋ ከብር 10,000 በላይ ከሆነ 2% ዊዝሆልዲንግ መክፈል የሚችል።
  4. ለጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺ ብር) ማስያዝ የሚችል።
  5. ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% ማስያዝ የሚችል።
  6. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ መኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል።
  7. ጥራት ለሌላቸዉ ዕቃዎችን ለመመለስ ፈቃዳኛ የሆነ።
  8. በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችልና የቲን ቁጥር (TIN) መኖሩን ማረጋጋጫ የሚያቀርብ።
  9. ም/ቤቱ ለሚጠረጥራቸውና ማጣራት ለሚፈልጋቸው ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል
  10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አሥራ አምስት/ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ11:00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በሚቀጥለው ቀን በ3:30 ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
  11. ተጫራቾቹ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ በ 200 (ሁለት መቶ ብር) ከመኮ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመግዛት ዋጋቸውን ሞልተው ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ መ/ሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917992282 ይደውሉ፡፡

 

የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender