ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አገልግሎት በህትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ በህትመት የተበላሸ መጽሐፍ፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ ሊድ፣ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ቶነሮች፣ ካዝ፣ የፊልም/ሮለር ማጣቢያ፣ አገልግሎት የሰጡ ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ አሉሚኒየም ቺፕስ፣ ኮር፣ የጥቅል ዕላቂ ፣ የፕላስቲክ ቱቦዎች፣ አገልግሎት የሰጡ የብረት በሮች፣ የቀለም እና የውሃ ሮለሮች፣ ሽፍሻፊ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት፣ የተፈጨ ወረቀት፣ ያገለገለ ኔጌቲቭ ፈልም፣ ግፋፊ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ የብረት በርሜል፣ ትልቅ እና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ የቀለም ባልዲ፣ ፊክሰር፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ አሸንዳዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
የጨረታ ማስታወቂያ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አገልግሎት በህትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ በህትመት የተበላሸ መጽሐፍ፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ ሊድ፣ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ቶነሮች፣ ካዝ፣ የፊልም/ሮለር ማጣቢያ፣ አገልግሎት የሰጡ ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ አሉሚኒየም ቺፕስ፣ ኮር፣ የጥቅል ዕላቂ ፣ የፕላስቲክ ቱቦዎች፣ አገልግሎት የሰጡ የብረት በሮች፣ የቀለም እና የውሃ ሮለሮች፣ ሽፍሻፊ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት፣ የተፈጨ ወረቀት፣ ያገለገለ ኔጌቲቭ ፈልም፣ ግፋፊ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ የብረት በርሜል፣ ትልቅ እና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ የቀለም ባልዲ፣ ፊክሰር፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ አሸንዳዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መግዛትና ንብረቶቹንም ማየት ይችላል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
- ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዛበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
