Tender Detail

Tender Details

  • Company Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)
  • Address Head Office, Gurd Shola Beside of Holycity center , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0116 -46-34 81
  • Websitehttps://empde.com.et/
  • Deadline05 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-05 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity , Electronics Materials

ድርጅታችን የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የCTP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፓወር ኢንቨርተር አቅርቦትና የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የCTP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፓወር ኢንቨርተር አቅርቦትና የአገልገሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/18/2017

 

ድርጅታችን የCTP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፓወር ኢንቨርተር አቅርቦትና የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፤ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት መሆኑን።
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/መሳሪ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒአ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ጨረታው ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል።
  5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግዴታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ Tel. 0116 -46-34 81 መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

 

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

 

Save Tender