Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ
  • Address ቤሬ ቀበሌ አዲስ ከሚሰራው ሪፈራል ሆስፒታል ፊት ለፊት ፡ አርባ ምንጭ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-181-05-00
  • Website
  • Deadline07 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-08 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ፤

  1. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለና አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው::
  3. በፋይናንስ መስሪያ ቤቶች ዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ ይችላል።
  4. ለእያንዳንዱ የተዘጋጀ ጨረታ ዓይነት ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከመ/ቤቱ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል መግዛት ይችላል፡፡
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የቴክኒካል የጨረታ ሰነድና የፋይናንሺያል የጨረታ ሰነድን ለብቻ ብቻ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለእያንዳንዱ ተመሳሳይ አንድ አንድ ኮፒዎችን አዘጋጅተው በየኤንቨሎፑ የውጭ ገጽ ዋና /ኦርጂናል/ ወይም ኮፒ ብሎ በመፃፍና አሽገው ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ሲሆን በ15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ በ4፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን በ16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ በግልጽ ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለኤሌክትሮኒክስ 5000 (አምስት ሺህ ብር) ብቻ በባንክ በተረጋገጠ CPO ፣ ቼክ ፤ ባንክ ጋራንቲ እና በባንክ ሌተር ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ አቅራቢዎች ተጨማሪ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር 0461810500 ዘወትር በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ

መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የመ/ቤቱ አድራሻ፡- አርባ ምንጭ አዲስ የተገነባው ከሪፈራል ሆስፒታል ፊት ለፊት

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ

አ/ምንጭ

 

Save Tender

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Comm...

READ MORE
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ ATS እና የሊፍት ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ ATS እና የሊፍት ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች (ስክራፕ) የሐራጅ ሽያጭ

READ MORE