Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
  • Address ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-31-53
  • Website
  • Deadline29 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceበነፃ (ከauction.et ይወርዳል)
  • Bid Securityበሎት: ከብር 3,000 እስከ 213,000 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 (online, auction.et)
  • Categories Electrical And Electromechanical , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች (ስክራፕ) የሐራጅ ሽያጭ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/SCRAP/01/2019

ተ.ቁየሚሸጠው ንብረት ዓይነትየጨረታ ማስከበሪያ (CPO)የጨረታ መዝጊያየጨረታ መከፈቻ
125 ኬ.ቪ.ኤ 15 ኬ.ቪ ትራንስፎርመሮች3,000ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30
225 ኬ.ቪ.ኤ 33 ኬ.ቪ ትራንስፎርመሮች36,000ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30
350 ኬ.ቪ.ኤ 15 ኬ.ቪ ትራንስፎርመሮች42,000ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30
450 ኬ.ቪ.ኤ 33 ኬ.ቪ ትራንስፎርመሮች90,000ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30
5100 ኬ.ቪ.ኤ 15 ኬ.ቪ ትራንስፎርመሮች50,000ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30
6100 ኬ.ቪ.ኤ 33 ኬ.ቪ ትራንስፎርመሮች213,000ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30
7200 ኬ.ቪ.ኤ 15 ኬ.ቪ ትራንስፎርመሮች55,000ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30
8200 ኬ.ቪ.ኤ 33 ኬ.ቪ ትራንስፎርመሮች33,000ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30
9315 ኬ.ቪ.ኤ 15 ኬ.ቪ ትራንስፎርመሮች42,000ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ::

ማሳሰቢያ:- ውድድሩ የሚከናወነው ሙሉ በሙሉ በአክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር በሐራጅ የማወዳደሪያ ሲስተም መተግበሪያ auction.et መሰረት መሆኑን እየገለጽን፣ መስፈርቶቹ ከዚህ እንደሚከተለው ቀርበዋል:-

  1. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ትራንስፎርመር አምራች ወይም ቸርቻሪ(መዳብ)/አልሙኒየም/ብረት ማቅለጥ ማደስ እና መፈብረክ " የሚል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል::
  2. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ማቅረብ ይገባቸዋል::
  3. ተጫራቾች ከተቋማችን የሚገዙትን ንብረት ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፈው እንደማይሰጡ ከጨረታው ሰነድ ጋር በተያያዘው የመተማመኛ ፎርም ላይ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ሆኖ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ወይም የታደሰ መታወቂያ ሊኖራቸው ይገባል::
  5. ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ የአክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ በነጻ አውርደው መመልከት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ጋር ቀጠሮ በማስያዝ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3:00 እስከ 10:00 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት መመልከት ይችላሉ::
  7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ 15% ቫትን ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው::
  8. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና(Bid Security) EEU-UEAP ሲ.ፒ.ኦ. በማስፈራት የአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።
  9. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች የጨረታውን ሂደት በቀጥታ (online) መከታተል ይችላሉ።
  10. ተጫራቾች የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር(Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም (auction.et) ላይ መመዝገብ እና መጫረት ይችላሉ።
  11. በጨረታው አሸናፊ ለምትሆኑ ተጫራቾች ለወደፊት አሸናፊነታችሁ ከሚገለፅበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የአሸነፋችሁበትን ዋጋ ሙሉውን ከፍያ ለወደፊት በምናሳውቃችሁ በተቋማችን ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የሽያጭ ውል ስምምነት የመፈጸም ግዴታ ይኖርባችኋል፤ ሆኖም ግዴታቸውን የማይወጡ ተጫራቾች ለወድድር ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. ለተቋማችን ገቢ ይደረጋል::
  12. ከላይ የተጠቀሰውን እና በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጡ መመሪያዎችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ/ሊደረግ ይችላል::
  13. ተቋሙ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  14. የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በአጭር የስልክ መስመር 09-05-11-55-11 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
  15. ንብረቶቹን በተመለከተ በስልክ ቁጥር 011-1-26-31-59 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility Project Portfolio Management is auctioning scrap distribution transformers (25 to 315 kVA, 15 kV and 33 kV) in 9 lots via Auction Ethiopia (auction.et). Bidders need a licence for transformer making or copper, aluminium or steel recycling, plus TIN and VAT. Online auction.
Save Tender