Tender Detail

Tender Details

  • Company Jinka Polytechnic College (የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 0467750459
  • Website
  • Deadline06 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-06 00:00:00
  • Categories Electrical And Electromechanical

የጂ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ የስልጠና መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Jinka Polytechnic College (የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጂ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ የስልጠና መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ላይ ለመወዳደር ለመሳተፍ የምትፈልጉ አቅራቢዎች:-

  1. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
  2. የኮንስትራክሽን ወይም የኤሌክትሪክ ንግድ ፈቃድ ያለው መሳተፍ ይችላል፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  4. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ሰርተፍኬት ማስረጃ እና በፋ/ኢ/ል/ቢሮ በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ደብዳቤ ፎቶ ኮፒ በመያዝና የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 203 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፤
  5. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ 5000.00 ብር (አምስት ሺህ ብር ብቻ) በህጋዊ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማዘጋጀት የጨረታ ሰነድ ጋር አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤
  6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለፁት የሎት ዓይነቶች በአንዱ ወይም በሁሉም መወዳደር ይችላሉ፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራች ንብረቱን እስከ ኮሌጁ ግቢ ንበረት ክፍል አምጥቶ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
  8. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ስምና አድራሻቸውን በግልጽ በመሙላት በማህተምና ፊርማ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ያበቃና የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 203 በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በሥራ ቀን ካልዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  10. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0467750459 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

Save Tender

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Comm...

READ MORE
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ ATS እና የሊፍት ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ ATS እና የሊፍት ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች (ስክራፕ) የሐራጅ ሽያጭ

READ MORE