Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ዳሎቻ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0925109803
  • Website
  • Deadline01 Mar 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን በዳሎቻ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን በዳሎቻ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ

  • የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ፣
  • በመስኩ ንግድ ፍቃድ ያለው፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
  • የጨረታ ዋስትና 10.000 (አስር ሺህ ብር ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል
  • ጨረታው የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም የሕዝብ በዓል የሚሆን ከሆነ ጨረታዉ የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከታች በተገለፀው ሰዓት ይሆናል፡፡

የጨረታ ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን ፋይናንሽያል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ሰዓት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ባለው የስራ ቀን 6፡00 ሰዓት ድረስ ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-2 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርቦታል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያው የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት ሰዓት ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ መኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ ፡-

  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
  • ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛሉ፤
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መከፈቻ ቀን አይቀይረውም፤

 

ለበለጠ መረጃ 0924727270/0916744974/

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን

ዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

ዳሎቻ

 

Save Tender

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Comm...

READ MORE
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ ATS እና የሊፍት ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ ATS እና የሊፍት ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች (ስክራፕ) የሐራጅ ሽያጭ

READ MORE