Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ 2017 ዓ.ም በዋሽ በጀት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጨ11/2017

 

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ 2017 ዓ.ም በዋሽ በጀት

  • የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች ፡-

  1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ  የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  3. የግዥው መጠን ብር ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  4. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሰውን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የግዥ ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /Specification/ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ከገንዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 13/15 የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና/BID BOND/ ለሚወዳደሩበት ግዥ ዓይነት የተለያዩ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር/ ግዥ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ተሞልቶ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ሰነድ ጋር ተያይዞ በፖስታ በማሸግ በፖስታ ላይ የሞሉትን የግዥ ዓይነት በመጥቀስ ግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚል ተጽፎበት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት እና በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ ለዚሁ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው ሣጥን መግባት ይኖርበታል።
  9. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአብክመ ትምህርት ቢሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ክፍል ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይከፈታል፡፡
  10. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  11. ስለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ አብክመ ትምህርት ቢሮ በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በግንባር በመቅረብ በፋክስ ቁጥር 058 222 0814 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058 226 62 67/ 058 320 99 39 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
  12. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ

 

Save Tender

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Comm...

READ MORE
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ ATS እና የሊፍት ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ ATS እና የሊፍት ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች (ስክራፕ) የሐራጅ ሽያጭ

READ MORE