Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ዳሎቻ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0925109803
  • Website
  • Deadline19 Feb 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electrical And Electromechanical

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የመንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ (street light pole installation) በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።

በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የመንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ (street light pole installation) በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፤ ስለሆነም በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮች

በኤሌክትሮ መካኒካል ደረጃ-3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፤

  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤
  • በመስኩ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን የምዝገባ ሰርተፊኬት የሚያቀርቡ፣
  • የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋስትና 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፣
  • የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅት አወቃቀርና ከዚህ በፊት የሰሯቸው ስራዎችን የሚገልፅ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የመስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልፅ የወቅቱን የባንክ ስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን የሚሆን ከሆነ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከታች በተገለፀው ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ይሆናል።
  • ተቋራጮች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 700/ሰባት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን ፋይናንሽያል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ  የስራ ቀናት ባለው የስራ ቀን 6:00 ሰዓት ድረስ ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር.2 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያ የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ በ8:00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።

 

ማሳሰቢያ ፡-

  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋስትና ከተጠየቀው አንሶ ከተገኘ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይሰረዛሉ፤
  • የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን መክፈቻ ቀን አይቀይረውም።

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 24 72 72 70/ 09 16 74 49 74/

 

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን

የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

ዳሎቻ

 

Save Tender

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Comm...

READ MORE
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ ATS እና የሊፍት ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር፣ ATS እና የሊፍት ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች (ስክራፕ) የሐራጅ ሽያጭ

READ MORE