Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Aug 2022, 11:09 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

በጉለሌ ክ/ከተማ የአዲስ አበባ ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/15

በጉለሌ ክ/ከተማ የአዲስ አበባ ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሎት ዝርዝር

ሲፒኦ ማስያዣ

2%

የሎት ዝርዝር

ሲፒኦ ማስያዣ

2%

ሎት 1፡-አላቂ የጽሕፈት መሳሪያ

6400

ሎት6፡- የላብራቶሪ ዕቃዎች

1300

ሎት 2፡- አላቂ የጽዳት ዕቃዎች

7000

ሎት7፡- የስፖርት ዕቃዎች

1400

ሎት3፡- የደንብ ልብሶች

6000

ሎት 8፡- ህትመት

600

ሎት4፡- የደንብ ልብስ ስፌት

600

ሎት9፡- ቋሚ ዕቃዎች

2000

ሎት5፡- የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች

1600

ሎት 10፡- ጥገና የኮምፒውተር ፤ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማባዣ ማሽን

600

በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች፦

  1. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ ሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
  3. በጨረታው የሚወዳደር የግዥው ጠን ከ100,000 በላይ ከሆነ የቫት ከፋይነት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ሆን አለባቸው።
  4. በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ የራሳችሁን እሴት ያልጨራችሁ እና አምራች ያልሆናችሁ እንደማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታ ሰነድ 100 ብር በመክፈል እና ሲፒኦ በማስያዝ መወዳደር ትችላላችሁ።
  5. ተጫራቾች የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒውን ከመጫረቻ ሰነድ ዋናው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ዕቃዎች ዝርዝር ከሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኢኢቁ, የመጀ ደ.ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት በአንድ ሎት 100/ አንድ መቶ ብር ብቻ የማይመለስ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ትችላላችሁ።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሊፒኦ ከላይ በየሎቱ የተቀመጠውን 2% ዋጋ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሆኖ በተረጋገጠ የፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ዋናውንና ቅጅውን በጥንቃቄ በታሸ ፖስታ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ውስጥ ጋዜጣው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10/ለአሥር] ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛትና ዋጋ በመሙላት ማስገባት አለባችሁ።
  10. በአስረኛው ቀን 11:30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በአሥራ አንደኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸO በተገኙበት አ/ቁ//የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁ.3 የጨረታ ሳጥኑ ከጠዋቱ 3 00 ሰዓት ይከፈታል።
  11. መሥሪያ ቤቱ በሚገዛቸው ዕቃዎች ላይ 20% የመጨመርም የመቀነስም መብት አለው።
  12. በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ቢሮ ቁ3 በአካል በመኘት ወይም በስልክ ቁ. 09 460 88665/011 812 5190በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
  13. ናሙና መቅረብ ባለበት ዕቃዎች ላይ ተጫራቾ+ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
  14. አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት አዲስ አበባ ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ንብረት ከፍል ማቅረብ አለባቸው።

ማሳሰቢያ - መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው: አድራሻ፡- ከእንቁላል ፋብሪካ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ሙስሊም መቃብር ፊት ለፊት ይገኛል።

በጉለሌ ክ/ከተማ የአዲስ አበባ ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender