Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የፊታውራሪ አባይነህ መተኪያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል በስተቀኝ በኩል ባለው ደብረ ዘይት መንገድ አዲስ የተሰራው ድልድይ ላይ 200 ሜ ወደ ግራ ታጥፎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-11-93-95-47
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityሲፒኦ የብር:- ሎት 1 የደንብ ልብስ 80,000፤ ሎት 2 አላቂ የት/ዕቃዎች 20,000፤ ሎት 3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 10,000፤ ሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች 10,000፤ ሎት 5 ሌሎች አላቂ ዕቃዎች 10,000፤ ሎት 6 ቋሚ ዕቃዎች 100,000
  • opening dateበዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ከተማ አቃ/ቃ/ክ/ከ/የፊታ አባ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ይከፈታል
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፊታ አባ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የፊታውራሪ አባይነህ መተኪያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፊታ አባ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸውን

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. ቲን/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ወይም ያላት
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በፊታ አባ/መ/የ/መ/ደ/ት/ቤት የፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የስ ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ብሎ በመፃፍ በተለያየ ካኪ ፖስታ ፊርማና ማህተም በማስፈር ማቅረብ። ጨረታ ሰነዱ የመጨረሻ ማስረከቢያ ቀን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ በ11ኛው ቀን 4:00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ከተማ አቃ/ቃ/ክ/ከ/የፊታ አባ/መ/የመ/ደ/ት/ቤት ይከፈታል
  8. የጨረታ አሸናፊዎችም ተለይቶ በተገለፀው ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች የውል ማስከበሪያ 10/100 በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው። ተሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ መውሰድ ይችላሉ።
  9. አሸናፊዎች በገቡት ውል መሠረት እቃዎችን በፊታ/አባ/የመጀ/ደ/ና አፀደ ሕፃናት ት/ቤት ተቋሙ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  10. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  12. ለሀገር ውስጥ እቃዎች ቅድሚያ ይሰጣል የሀገር ውስጥ ማለት የሀገር ውስጥ ምርቶች
  13. ለናሙና የሚያቀርቡት ዕቃዎች ላይ ምልከት ማድረግ ከውድድር ውጪ ያደርጋል ።
  14. ደንብ ልብስ ላይ ለናሙና ከ1ሜትር በላይ/በጣቃ አንቀበልም። ለምሳሌ ጋውን፣ ደንብ ልብስና ውስጥ ልብስ
  15. ጥቃቅን /ትስስር/ ለሆኑ የአምራችነት ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው። የአምራችነት ማለት አምራች ለመሆናቸው የሚገልፅ ደብዳቤ
ተ.ቁመግለጫየእቃው አይነትሲፒኦ የብር
1ሎት 1የደንብ ልብስ80,000
2ሎት 2አላቂ የት/ዕቃዎች20,000
3ሎት 3አላቂ የቢሮ ዕቃዎች10,000
4ሎት 4የፅዳት ዕቃዎች10,000
5ሎት 5ሌሎች አላቂ ዕቃዎች10,000
6ሎት 6ቋሚ ዕቃዎች100,000

አድራሻ ፤ ወረዳ 1 06/ድልድዩን አለፈ እንዳላችሁ ከትራንስፖርት እንደወረዳችሁ ጋሪ ተራ

የፊትአውራሪ ዓባይነህ መተኪያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Fitawrari Abayneh Metekiya School, Akaki Kality, seeks suppliers in 6 lots: uniforms, school consumables, office consumables, cleaning items, other consumables and fixed assets. Bidders need a renewed licence, VAT, TIN and supplier registration; local products get priority.
Save Tender